@dawit0416: አባትነን ብላችሁ ልባችሁ ውልቅ ብሎል 😔መጀመሪያ የገባችሁትን ቃላችሁን ተወጡ ክርስቶስ ጅራፉን ሳያነሳ የሙሴ በትር ሳይዘረጋ 🕯️ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

Dawit ባለ ማህተቡ✝️🌍
Dawit ባለ ማህተቡ✝️🌍
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 07 November 2026 18:58:42 GMT
30897
5038
189
3291

Music

Download

Comments

tensu7542
🦋Emu🦋🎆 :
አንተ ብቻ ነህ ድምፅ የሆንከን ግን ማነዉ የሚሰማን የለም
2026-11-07 19:19:17
80
abreham.abebayehu
abrahm 21 30 :
wanet naw@
2026-11-08 11:38:55
0
mengelove0
Menge 12 :
ሲናገሩ እኔም በቦታዉ ነበርኩ ዝምምምም ይሻላል ወንድሜ
2026-11-08 06:43:58
3
user7756200182753
በአምላኩ መሰረት አበበ :
አዎ ማርያምን 100% ትክክል ነህ
2026-11-08 04:50:37
43
mihertmela1
ሜር-ሲ :
ስላልገባኝ ሚሉት ምንም ሳልሰማቸው ተኝቼ ወደቤት የሄድኩት እኔ
2026-11-08 03:46:19
11
user5891345581570
Tamirat Feraw :
እሳቸው በV8 ተንደላቀው እየሄዱ ሰው ሞተ አልሞተ ምኑን ይነካዋል ማውራት እንደመሞት ቀልድ መስሏቿል
2026-11-08 15:32:46
5
user827622026121
senay :
እባካቺሁጳጳስየለምተጠንቀቁ
2026-11-08 18:47:47
2
ab50411
ab :
አቡነ ኤልያስ በጣም አፈርኩብወት
2026-11-08 12:19:31
4
dt123eg
አገርኛ :
ሰዎች ነን እንደማንኛዉም ሰዉ መኖር እንፈልጋለን። እርስዎ ከፊት መቅደም ሲገባዎ ሆድዎ ከጀርባ ሆነና ወደ ኋላ ጎተተዎ። ጀርባዉ ሆዱ !!!
2026-11-08 13:45:33
3
bety.bin5
Bety.bin :
ፍትህ
2026-11-08 13:59:41
0
user8615855046506
የፍቅር እናት :
ትክክል ነህ ወድሜ😭😭😭😭
2026-11-07 20:24:26
4
kirakirost
kiros [email protected] :
የኔ አባት አይደሉም 🙏🙏🙏
2026-11-08 11:39:21
1
mofara6831
mofara6831 :
እስቲ እሳቸዉ ሰማእትነትን ይቀበሉ እኔም ዝግጁነኝ
2026-11-08 12:19:40
1
pa57098
Pawlos Getnet :
አሁን ልክ እንደኔ አንገሸገሸህ
2026-11-08 05:40:57
2
yohannis.wondatir
jonne :
ንገራቸውእማ
2026-11-08 08:26:03
2
yebkaltolossa
መታገስ :
ተዋቸው ወንድሜ አገረ ስብከታቸው ላይ ስንት ጉድ የሰሩ አባት ናቸው እየሰማን እያየን ዝም ብለን ነው እንጂ
2026-11-08 15:21:10
1
user8025016566718
ቦጊዜ ለኩሉ :
ጀግና ነህ ወንድሜ
2026-11-08 07:44:31
1
ze633547
የሙሌ ታላቅ እህት :
ወንድሜ እነኝህ እኛን ጨርሰው እነሱ በመኪና ይሽርሸሩ ተቃጠልኩ
2026-11-08 11:00:44
1
yourisignar22
call me የናቱ ልጅ :
የኔ አባት አይደለም
2026-11-08 09:59:29
1
elsabet021
user6526618714071 :
ፀብ አንፈልግም ይላሉእንዴ ፀብፈልገዉነዉእንዴ ይሄሁሉስዉያለቀዉ
2026-11-08 04:16:42
2
mekdi.naziyanse
mekdi Naziyanse :
er wadet enechu
2026-11-07 19:09:00
2
melatkasu
meldi :
መቼም አያደረጉትም በጣም ያሳፍራሉ ማርያምን
2026-11-07 19:32:01
2
user7622323556091
ዜድ :
እባክህ ወንድሜ ሕዝቡን እያነቃችሁ የላችሁት እግዚያብሄር ይጠብቅልን እነሱ ሕዝቡን ሚፈልጉት ሕንጻ ለመገምባት እና ለመመረቅ ነው ሚያሳዝነው ሕዝቡ አስራት ብሎ በሚሰጠው ገንዘብ መረሳቱ ነው
2026-11-08 05:12:42
1
yonase466
ዮኒ ዘ ኪዳንምሕረት :
ትክክል
2026-11-07 22:39:25
1
user6548880493620
ሐበሻዊት 🌺 :
😭😭በዚ እድሚያቸው እንኳን ነብሳቸው ያሳሳቸዋል
2026-11-08 05:18:28
1
To see more videos from user @dawit0416, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About