@selam39861: #CapCut ተፈጸመ ማህሌተ ጽጌ.. ✝️👏❤️💒 ናሁ ተፈጸመ ተፈጸመ ማህሌተ ጽጌ ስሙር ተፈጸመ ናሁ አክሊል አክሊል ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግስቱ! እነሆ በእመቤታችን ስም ተሰባስበን አበባ ይዘን ልጅዋን በአበባ እርስዋን በጽጌረዳ እየመሰልን የምንዘምርበት ያ የተወደደው የምስጋና የዝማሬ ወር አለፈ እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ አንቺ የጊዮርጊስ የክብር ዘውድ ነሽ! እያሉ በተመስጦ እንደ ቅዱስ ያሬድ የቅዱስ ያሬድ ልጆች ሊቃውንቱ እናታቸውን ሲያመሰግኑ የሚያሳይ ግሩም (ማህሌተ ጽጌ) እመቤታችን ዘውድነቷ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ብቻ ሳይሆን ውዳሴዋን ቅዳሴዋን እየደገመ ስሟን እየጠራ ለሚማጸን በአማላጅነቷ በቃል ኪዳኗ ለሚያምን ሁሉ ዘውድ ናት! ምዕመናንም ትምክህተ ዘመድነ! እያሉ ይዘምሩላታል፤ ያመስግኗታል! ድንግል ሆይ የባህርያችን መመኪያ ነሽ! ተስፋችን ነሽ! የድህነታችን ምልክታችን ነሽ! እያሉ በእናትነቷ ጥላ ስር ያሉ ምዕመናን ይዘምሩላታል! እርስዋም እንደ ቅዱስ ኤፍሬም ትባርካቸዋለች! ሁላችንም እናታችን ትባርከን! ለእኛም ለልጆችሽ ሞገስ ሁኝን አማላጅነትሽ ቃልኪዳንሽ አይለየን!!✝️👏💒❤️#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒
ሰላም ዘ ተዋሕዶ♥️⛪✝️🕊️
Region: SA
Saturday 07 November 2026 23:25:17 GMT
Music
Download
Comments
መአዚ ፈንታው :
2026-11-08 07:38:42
0
ሰላም ዘ ተዋሕዶ♥️⛪✝️🕊️ :
Copy link አድርጉልኝ የእኔ ተወዳጆች❤
2026-11-07 23:29:34
0
gg :
🙏🙏🙏
2026-11-08 05:57:38
0
gg :
😍😍😍
2026-11-08 05:57:43
0
To see more videos from user @selam39861, please go to the Tikwm
homepage.