@yirgacheffereview0:

ይርጋጨፌ Review🍒
ይርጋጨፌ Review🍒
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 08 November 2026 05:47:26 GMT
3412
329
27
32

Music

Download

Comments

esrael.abebe03
esrael abebe :
አይዟችሁ የዚህ ዘመን አምቡላንሶች ኮንትሮባንድ ዕቃዎች እንጂ ህመምተኛ መጫን አቁማለች ይህም ያልፋል።
2026-11-08 08:43:26
9
mati32359
mati :
አምቡላንስ ለባለስልጣኖቹ መዘናና ሆነዋል
2026-11-08 11:41:51
2
yonathan_aschalew
Mr coffee☕️ :
የጤና ቢሮዎች የጤና ጣቢያዎች ድክመትን ያሳያል ለህዝቡ አለመቅረባቸውን ወርደው አለመስራታቸውንም ያሳዝናል ጠዋት እኔም አይቻቸዋለሁ ሆስፒታል እየገቡ🥺🥺🥺
2026-11-08 07:08:51
4
devaman255
Davinch dave :
በጣም ያሳዝናል ለዛውም በከተማ ውስጥ። ይህ ለባለስልጣኖቻችን ነው አምቡላንሶችን ለትራንስፖርት ለሚጠቀሙት
2026-11-08 08:41:54
2
zedtazaman
zmta :
አምቡላንሱን ማግኘት ችግር,,መንገዱ ችግር,,ሆስፒታሉ ችግር,,,ሆስፒታሉ ውስጥ ያሉ የጤና ባለሙያ ሌላ ችግር,,,ችግር ችግር ብቻቻቻ አይ ጨፌ
2026-11-10 09:20:39
0
.1266801
ይለይብኛል ሚካኤል 12 :
ያሳፍራል ለዛውም መሀል ከተማ
2026-11-08 10:42:15
1
eledu078
Eledu 🌺 :
በጣም ያሳዝናል
2026-11-08 06:18:39
1
sisayeman27
SISAY General Electronics :
2026-11-08 06:32:15
1
miree4444
Meriy🇪🇹 :
2026-11-08 08:46:43
1
menigedegnawanegn
Queen🧚‍♀️🧚‍♀️ :
sijemer chefe ambulance lesewochi ageliglot seto yakal ende eree wegen chefeko hizibu enji ersi beras miredadaw ageligilotochi eko wefi yelem 🫣😔
2026-11-10 01:00:16
2
bini0911
Biniሐመር :
አባቴ እንዲ መሄዱን ብቻ አትይ የመዘጋጃ ቤቱ ቀባሪዎች ሞንጨር አድርገዉ ይቀብራሉ!!!ከዚያ ማታ የጅብ እራት ነዉ የሚሆኑት🥺🥺 በዚህ ዓለም ከሌለህ ኑሮህም ሞተህም አያምርም!!!ካለህ ደግሞ ለትዉልድ የሚተርፍ የሚመስል ፍትሃት ይደረግሃል!!!ቀባሪ እስኪሰለቸዉ ይለፈለፍሃል😳😳😳
2026-11-09 09:26:53
2
eluman90
ELUMAN :
ambulancu balesilitan chino sigabet ber lay new
2026-11-08 10:16:25
1
n.s9320
N.S :
ወይ ገደኦ
2026-11-08 15:57:55
1
henry_23_12
✝☄𝐃𝐄𝐒𝐈𝐑𝐄☄ :
መሸታ ቤት አቁሞ ሰጠጣ ያየሁት እኔ
2026-11-08 05:52:05
1
awel7975
𝖆𝖜𝖊𝖑 75𝖆𝖜𝖊𝖑 :
🥰🥰🥰
2026-11-08 06:01:45
1
To see more videos from user @yirgacheffereview0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About