@rodriguezz7841: ciruela fugitiva #IA

rodriguez-z
rodriguez-z
Open In TikTok:
Region: HN
Sunday 08 November 2026 05:57:33 GMT
127
19
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @rodriguezz7841, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🔥 ጨዋታው በ4 አቻ ውጤት ተጠናቀቀ! 😮 ♦️​ምን አይነት አስደናቂ፣ ልብ የሚያስጨንቅ እና በታሪክ የሚዘከር ጨዋታ ነው! ከሁለት ግቦች መመራት ተነስተን፣ ተመልሰን ተመርተን፣ እስከ መጨረሻዋ ሰከንድ ድረስ በታላቅ መንፈስ ተዋግተን ባናሸንፍም ጨዋታውን በድምቀት አጠናቀነዋል። ​✅ጨዋታው ገና ከመጀመሩ (በመጀመሪያዎቹ 4 ደቂቃዎች ውስጥ) በተከላካይ መስመር ስህተት 2 ግቦችን አስተናግደን ጨልሞብን ነበር።   ​✅ካፒቴን ብሩኖ ፈርናንዴዝ በፔናሊቲ እና ዩሪ ቴሌማንስ በቀድሞ ክለቡ ላይ ባስቆጠሯቸው ግቦች ውጤቱን 2-2 አቻ በማድረግ ወደ ጨዋታው ተመለስን። ​✅አስቶን ቪላዎች በሁለተኛው አጋማሽ ተከታታይ ግቦችን በማስቆጠር ውጤቱን 4-2 አድርገው ጨዋታውን ሊወስዱት ምንም አልቀራቸውም ነበር። ​✅ጨዋታው ሊጠናቀቅ ሲቃረብ ተቀይሮ ገብቶ የነበረው ጆሽዋ ዚርኪዜ በጭማሪው ደቂቃ 4-3 አደረገው፤ በመጨረሻም በሰከንዶች ልዩነት ውስጥ ፓትሪክ ዶርጉ ያስቆጠራት ያቺ ድንቅ ግብ ውጤቱን 4-4 አቻ በማድረግ ኦልድ ትራፎርድን በእሳተ ገሞራ ስሜት አናወጠችው! ​⬛️ ሦስቱን ነጥብ ባንወስድም፣ ከ 4-2 ተነስተን 4-4 አቻ መውጣታችን የቡድኑን “እጅ የማይሰጥ” መንፈስ በግልጽ አሳይቷል።  👉​አይዞን ዩናይትድ... ይቀጥላል! 🔴🔥👏 #GGMU #manchesterunited #MUFC #ማንቸስተርዩናይትድ

About