@user6883586250837:

fatamh
fatamh
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 08 November 2026 06:20:12 GMT
102556
13412
970
1682

Music

Download

Comments

shimels.tamiru
በርጠሚዎስ የሰማእቷ ልጅ 6 12 :
እቺ የወሎ ልጅ ናት ወሎዎች ፍቅር ናቸው
2026-11-08 08:55:07
169
tegeneshe.cheberyu
አድራሻየ ከመስቀሉ ስር ነው :
እጇ ያየ ማርያምን ንቅሳቱን🙏
2026-11-08 11:15:37
81
miki.miki8933
ገሞራው መላክ :
ሀይማኖተኛ ናት ማለት ጡሩ ልብ ያላት ናት አንች ነሽ እንደአንች ዋና ነን የሚሉት ቢያስቡ ኢትዬጵያ ወደ ዱሮው ትመለስ ነበረ በርች
2026-11-08 07:14:02
74
user7932285686006
لبعخفبنللظمم :
አማራዬ ክልል እኮ ወላሂ ፍቅር ነን
2026-11-08 09:03:51
65
hiwinegnyenatenafki
Hiwi 21 እናቴ😍 :
እማነንለያይ እኛ 🥰
2026-11-08 21:55:11
10
tigist.desalegn7
Tigist Desalegn :
አቦ ሺ አመት ኑሪልን እንዲህ ሆነን ነው ያደግነው ሁላችንም የዛሬን አያርገውና
2026-11-08 07:24:47
59
m6810945
M ገብኤርል ልጂ🤲 :
እደኔ እሰከ መጨረሻ የሰማ እድሜ ይስጥሽ
2026-11-08 09:30:22
23
.ftsum
Ftsum lake☨✟🇨🇬 :
አባቴ እወነት ማነው እስከመጨረሻ የሰማ 🔥🔥❤️
2026-11-08 11:01:26
23
tamagnu44
ታማኙ ንስር🦅 :
የኔእናት ስወድሽ እኮ🙏ፈጣሪ ይጠብቅሽ
2026-11-08 06:28:37
24
mesfnt2
Mesfnt :
እዉነት ነዉ የኔ እህት ፈጣሪ ይጠብቅሽ አወ የተበረዙ ሰዎች ስለአሉ ነዉ እንጅ የኛ ፈጣሪ እንኳን ሙስሊም ወንድሞቻችን ቀርቶ ሊያጠፋህ የመጣዉን ጠላት እንኳን አትጉዳዉ አትጥላዉ ፈጣሪን ልብ ስጠዉ ይቅር ይበለዉ ብለህ ፀልይለት ነዉ የሚለዉ እና ጠላትህን ዉደደዉ የሚል ፈጣሪ ነዉ ያለነ ይቅር ይበለዉ
2026-11-08 11:40:42
13
userm4nflg0ujo
@𝓼𝓮𝓽𝓷𝓪 𝓸𝓻 𝓮𝓼𝓮𝓴 :
አማራ ክልል ያለ ሙስሊምኮ ሰላምምምም ነዉ
2026-11-08 12:23:07
18
karimaethiopia115
Karima Ethiopia :
iname abti some abrame yiblalwe indze niwe yadgnwe
2026-11-09 06:47:45
0
metalem1
metalem :
lknesh ehte hulem fkrn sbeki
2026-11-09 04:04:31
0
sintayewbelachew
sintayobelachew :
droo nabr sister
2026-11-09 02:26:20
0
guenetalexandermimmi1
Guenet Alexander Mimmi :
Ewnet new
2026-11-09 07:02:46
0
user4343260360031
LucyYami :
konjoyeee
2026-11-08 19:17:07
0
aregudxnghc
K የጂሳዋ ✍️✍️ኮድ 18 :
የኔ ወርቅ ልብሺም ወርቅ እደሆነ ፊትሺ ይናገራል የኔ ልዩ💋💋💋💋
2026-11-08 08:27:43
8
yonas.yeysus.leji
YONAS YEYSUS LEJI :
የእግዚአብሔር ቃል ከሰው ሁሉ ጋር ቢቻላቹህ በፍቅር ኑሩ ነው የሚለው።
2026-11-08 15:03:28
6
tiakiel2
ተልሚድ ነኝ የኪስቲያኔው :
የኔ እህት ምርጧ ወሎዬ❤❤❤❤❤❤
2026-11-08 06:32:31
7
abebe8625
1212። ።🇦🇪🇦 :
እውነት ነው። የራስህን ሀይማኖት እንዲከበርልህ የሰው አክብር
2026-11-08 11:06:02
5
sonofgebriel
ያልተነበበ ገፅ🌹💔💔 :
ብዙ ሙስሊም ጓደኛ ያለኝ እኔ
2026-11-08 20:41:03
5
.wwj.tu
አዩ ወለተ ማርያም💟💒💟👈 :
መድህናለም አባቴ💟💒💟👈
2026-11-08 15:48:40
5
abebe.alemu295
abebe alemu :
ተባረኪ የኔ ቆንጆ
2026-11-08 14:12:55
1
bellaethio7
bellaethio7 ☀️🔥 :
አወራርሽ ደስ ሲል❤️🥰🥰
2026-11-09 06:32:25
2
user4566585495029
ጽጌ ዘማርያም ዘብሔረ ጎንደር :
አይ የፍቅር እናት
2026-11-08 16:44:15
1
To see more videos from user @user6883586250837, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About