@behajanews:

BEHAJA NEWS
BEHAJA NEWS
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 08 November 2026 06:45:32 GMT
83697
6105
337
233

Music

Download

Comments

usero9959
𝙯𝙚𝙢𝙚𝙣𝙪 🦅🦅🦅 :
አብይን ቃለ መጠይቅ አድርጉለት የኢትዮጵያን ወጣት በጦርነት ለመጨረስ ምንድነዉ የአነሳሳህ በሉልን
2026-11-08 06:52:42
371
mekonnen827
mekonnen :
ለ3 ዓመት አማራ ክልል የምታደርጉትን እንቅስቃሴ መንግስት ምንም ትኩረት አለመስጠቱ የእናንተ እንቅስቃሴ ህዝቡን እንጂ መንግስትን እዳልጎዳ አላስተማረህም ወይ በልልኝ
2026-11-08 06:54:30
51
sami.haylu6
ኦርቶዶክስ ሐይማኖቴ💒⛪🙏🙏 :
እኛ፡የአማራ፡ወጣቶች፡ሠርተን፡ቤተሰቦቻችንን፡ማገዝግእንፈልጋለን፡በቃ፡ጦርነት፡ይብቃ፡ምንም፡ለውጥ፡አልመጣም
2026-11-08 07:03:36
15
hiwet_abreham
hiwet abel❤🇪🇹 :
እኔኮ እማደንቅህ ለዚህ ነው ማሪያምን ለየት ያለ ሀሳብ እያመጣህ ታፍታታናለህ😁
2026-11-08 06:48:12
103
amharaaaaaa
ጎንደሬው የስማዳው 💪 :
መጀመሪያ አሸባሪውን መንግስት ጠይቀው የጦርነት ጥቅሙ ምንድነው በለው እስኪ
2026-11-08 08:00:18
29
yikeber.semachew
yiku one :
ዘመነ ሠላማዊ ሰው ነው ከቻልክ አብይን ጠይቀው
2026-11-08 07:31:03
89
nahom_alemayehu2123
ጊዮናዊው ዘ ጎጃም ባህር ዳር 🌴🌴🌴 :
የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንህ ነው በርታ በለው
2026-11-08 09:03:34
16
hubihubi69
ኸባብ :
አብይን ጠይቁልን የአማራን ህዝብ ለምን ለይቶ እንደሚጨፈጪፍ እና አስከመቼ እንደሆነ!!!
2026-11-08 08:26:00
7
lovebwpxpqu
keep going :
bro yemisera neger eyeleyesh
2026-11-08 09:02:26
0
user7600135957029
DEMEKE :
አይዞሕ በርታበሉት
2026-11-08 08:56:40
0
lday7
For Life 🚌🏠❤🔐በተስፋ📶 :
ኦህዲዱ ብልግናን ከስልጣን ይውረድ እንጅ ሁሉ ነገር ይስተካከላል
2026-11-08 06:51:08
10
fuad.mekasha
Fuad Mekasha :
አብይን ቢሆን ብዙ የምጠይቀው ነበረኝ
2026-11-08 10:59:39
2
user8866631279466
ሞሳድ🚦 :
መቼ ነው የምትመጡት
2026-11-08 10:54:30
1
user9194934118514
Hana :
አጠይቀው ዋጋውን ያገኛል
2026-11-08 09:44:22
0
tsegemamotsegemam
Guttoo :
who is Zamane
2026-11-08 09:18:13
0
smartview277
..... :
መጀመሪያ ክልሉ ላይ ሰው እያሳረደ ቄራ ክልል የሚመራውን አዲስአበባ ያለውን አቶ ሺመልስ አብዲሳን ብጠይቅልን
2026-11-08 06:51:48
7
masradasashi
ዳሳሽ ነብሪት :
አብይ አህመድ ኢትዮጵያን ዘመነ ካሴ አብይን ይጠላሉ እኛ ደግሞ አብይን እንጠላዋለን
2026-11-08 07:43:48
7
dani199458
DANU :
መቸ ነው የምትመጣው በልልኝ 🤗
2026-11-08 06:48:26
14
.ftsum
Ftsum lake☨✟🇨🇬 :
ንጉሳችን
2026-11-08 06:48:26
6
destaw235
destaw235 :
ዘመነ ካሴ የአማረ ክልል መሪ ይሁን
2026-11-08 09:12:08
2
tamerin24
tamerin :
በምን እድልህ
2026-11-08 09:27:06
2
user14283696669242
M 🌹🌹🌹🌹🌹 :
አብይን ጠይቀው እሱ ነው ሰላም ያሳጣን
2026-11-08 08:27:32
2
ama87216
AmAN የቲሊሊው🇬🇭🇬🇭🇪🇹 :
ዘመነ እኮ አብይን ብቻ ነው የሚጠላው ግን ኢትዮጵያን ይወዳታል🥰 እና ለሰላም ምከሩት በምችሉት አቅም
2026-11-08 07:26:38
1
user3583775833622
Wende Alemayehu :
የእኔ ጥያቄ የትብብሩ አመራሮች ከኤርትራ በአስቸኳይ እንዲወጡ ስለተጠየቁ ለዚህ ወሳኔ ወደየት ለመሄድ አስበዋል ?
2026-11-08 07:08:35
1
gonderkidan
Mebtu official Page :
በርታልን እንለዋለን
2026-11-08 10:31:36
2
To see more videos from user @behajanews, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About