@mesud.nesru2: #ኢትዮጵያ🇪🇹🇪ቲክቶክ

ወሄነት የገጉ
ወሄነት የገጉ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 08 November 2026 06:56:40 GMT
50530
1812
60
284

Music

Download

Comments

user5304584520229
user5304584520229 :
ሚኒስትሮች ሰልጥነዋል አያሳስበነም
2026-11-08 08:50:31
8
user91035503283333
ሐመረ ኖህ :
እየሞትን ወደብ አያስፈልገንም
2026-11-08 09:17:46
4
user_w419
User_12 :
ሀገሪቱን የበዘበዘና የበላት ይዘጋጅ ። እኛ ምን በወጣን የምንዋጋው ? አባይ ሲሠራ መብራት እንደልብ ይሆናል ብላችሁደሞዛትንን ቆርጣችሁ ተሠርቶ አሁን ከከፍያው አናታችን ላይ ወጣ
2026-11-08 10:09:58
1
menore92
menore :
አባይ ተገደበ ከጭማሪውጭ ምንለውጥ አመጣ ለካቢኒ አበል ጨምሮ ካልሆነ በቀር
2026-11-08 08:42:51
3
tamirat.zewde
Tamirat Zewde :
ከኑሮ ጋር እየተዋጋን ነዉ::
2026-11-08 10:01:32
3
odanabe945
oda :
እኔ በበኩሌ ተዘጋጅቻለሁ።
2026-11-08 09:55:17
0
yohannesgebegziab
jo man :
ለምሳ ነው
2026-11-08 09:00:31
2
yesh8040
yesh :
ፍትህ ለአርሲ
2026-11-08 09:52:03
1
online.amhara.regi
Ethiopia :
አባይ ምን ጠቀመን
2026-11-08 10:57:11
0
user751205049742
ሁን ያለው ሆነ :
አረ እኔስ ሰለቸኝ ተዘጋጁ ብቻ መቼ ነው የሚጠሩን
2026-11-08 10:38:27
0
singl3859
@sefo🤙🤙 :
አተ ልትኖር ማንም አይሞትም አባይ ብለን ዜሮ ሆነናል ቀይ በሀር ብለን አንሞትም.
2026-11-08 10:33:36
0
user43985410491443
user43985410491443 :
አብይ ይበቃል
2026-11-08 10:36:16
0
kemal.ussan
ከማል ጋራዥ 0799377011 :
አብቾን አላህ ይጥብቅልን ብቻ
2026-11-08 10:40:14
0
bacha1771
bacha :
አርሲ አርሲ አርሲ
2026-11-08 10:28:31
0
user49329808168171
serawat debri :
kkkkkkkkkkkkk
2026-11-08 10:21:34
0
helenhelu8615
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር 🙏❤️ :
😭😭😭💔💔💔
2026-11-08 09:53:24
1
gire576
የሚረዳይ የለኝም እና ከኔ አትራቃኝ :
😂😂😋እውነት
2026-11-08 07:02:48
0
user2126203138158
shitye :
❤️❤️❤️🥰🥰🙏🙏🙏
2026-11-08 10:25:17
0
user1582076665750
user1582076665750 :
ቀልዳችሁ አያልቅም
2026-11-08 09:56:34
0
emi2521love
Emily :
በሀይማኖቴ በማንነቴ እየሞትኩኝ የምን ባህር በሀገሪ ገለልተኛ ሆኚ ለየቱ ባህር ነው የምንዋጋው
2026-11-08 10:07:58
0
desale.molla3
ደሳለ ሞላ መሰለ :
አንፈልግም 😁😁😁😁😁😁😁
2026-11-08 10:58:57
0
user839402281839
user839402281839 :
የሰውልጅ ህይወት እኩል ነው ስልጠና የገባ ባለስልጣን ሁሉ በመጀመርያ ይዝመቱ ከዛ ጥያቄ አያስፈልግም እንከተላለን
2026-11-08 10:04:15
0
etf8142
e :
በትክክል
2026-11-08 10:28:05
0
user98522474852726
ሜሪ የልጆቿ :
ግብፃዊ መሆኔ ጠቀመኝ
2026-11-08 10:19:09
0
tamerat.g
KAN DARBEFFI iiiii👌👌 :
አለን ላአግርቺን
2026-11-08 08:17:24
0
To see more videos from user @mesud.nesru2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About