@bekcho.ldeta: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

በቅቾ ልደታ ጋይንት (አባ ኢሳይያስ)
በቅቾ ልደታ ጋይንት (አባ ኢሳይያስ)
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 08 November 2026 06:57:20 GMT
12510
2312
76
456

Music

Download

Comments

sara168721
Sara :
እኔ እንዲመልሱልኝ ምፈልገው የቆረበሰው ቅዳሜና እሁድ ውሀም እንጀራም መብላት መጠጣት የለበትም አርብነው ማዘጋጀት ያለበት ከተቀመስ ሀጢያት ነውን እንዲያስረዱኝ
2026-11-10 14:14:22
1
fasis23
fasis :
አባ ልክ ነዎት ግን እረፍት ያለው ግን እሁድ ብቻ ነው
2026-11-08 15:23:29
6
ztewhdo2721
መሰረትዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ✝️ :
መልክተወት ልክ ቢሆንም ቤተ ክርስቲያን የለችም አጽሟ ነው የቀረው ለምን ይህን ነገር አይናገሩም?
2026-11-08 13:50:41
1
gondew44
ጌታ_ዘ_ንስሩ🦅፲፱🇺🇲 :
እባክቦ አንድ ልጠይቀዎት ስጋና ደሙን የተቀበለበትን ልብስ ለብሶ መተኛት የለብንም እያሉ ነው እስኪ ያስረዱኝ
2026-11-08 09:51:40
1
user3628200324780
ተመስገን አምላኬ የኔ ጌታ :
አባታችንም ብለውት ነበር አባታችን የናቴልጅ ስንቴ አቅርበዉት ነበር ስውግን አይስሙም
2026-11-08 10:27:34
4
whatdoesmotherlandmean
ሊፈርድ ይመጣል :
አጠር፣ አጠር ያሉ ጠቃሚ መልክቶችን እያስተማሩን ነው አባታችን። ይፍቱኝ፣ ይባርኩኝ።
2026-11-11 06:20:49
1
ms.kal30
kAL#30 :
ልቦናይስጠን ቃለህወትያሠማልን አባ🙏🙏🙏
2026-11-08 08:16:58
3
blackhabesh12
MzEk :
አባ መንፈሳዊ ጉዞ ከባድ ቢዝነስ ሆኗል
2026-11-12 07:43:35
1
user1130974466052
ፋንታዬ :
ቃለህይወት ያሰማልን የኔ አባት እንደርሶዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
2026-11-08 09:11:07
1
user6948198368875
user6948198368875 :
ቃለ ህይወትን የሰማልን
2026-11-10 16:15:17
0
user7565547886362
zinash :
ቃለህይወት ያሰማልን
2026-11-09 19:06:18
0
rami09764
Rami :
አባ ቃልወት ያሰማልን ግን ስት ሰዓት ነው ሰንበት የሚያልፈው?
2026-11-09 13:16:43
0
abaynehdegu2
𝑎𝑏𝑎𝑦𝑛𝑒ℎ 𝑑𝑒𝑔𝑢 :
ቃለህወይት ያሠማልን አባታችን
2026-11-08 09:39:04
1
alemayhu25
user9242583202297 :
አውነት ነው አባታችን ቃለ ህይወት የሠማል🙏🙏🙏
2026-11-09 09:10:28
0
user6386096703701
user6386096703701 :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2026-11-08 07:59:26
1
.2198301
Amawusi (ኤሚ) የ 12 ልጅ :
አሜን አሜን አሜን
2026-11-09 10:34:46
0
am87654321dcba
Yemaryam Liji :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
2026-11-08 07:44:44
0
sara168721
Sara :
ቃለህይወት ያሰማልን ነገርግን የስራ እረፍቱ አብዛኛው እሁድ ነው
2026-11-10 14:12:30
0
user0951063079
Abarsh.M :
አሜን
2026-11-09 03:43:34
0
nati42038gmail.com
💥ደወል🔔 dewol🏥 :
መልካም ስራ መስራት አይቻልም በሰንበት አባ ?
2026-11-09 05:03:33
0
zemariam30
ZeMariyam :
እዉነት ነዉ አባታችን ቃወህይወት ያሰማልን
2026-11-15 08:56:26
0
ayalnesh81149
Ayalnesh Awoke :
tekekel new amen
2026-11-09 06:07:27
0
kefale351
unique 1234000023 :
እናመሰግናለን አባታችን
2026-11-09 08:29:05
0
ayalnesh81149
Ayalnesh Awoke :
amen esh tekebelanal bearkato ydareben
2026-11-09 06:06:41
0
bezanesh.ayalew
Bezanesh Ayalew :
ዕድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
2026-11-08 07:49:40
0
To see more videos from user @bekcho.ldeta, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About