@abrehamkasahun193: በቅዳሴ ጊዜ ህጻናት አለቀሱ በማለት ወላጆችን ተሳድባችሁ ከዛ ሄዳችሁ የምትቆርቡ ትልልቆቻችን ብትታረሙስ #ቅዳሴ_ቅዱስ_ቁርባን #ሥርዓተ_ቤተክርስቲያን #viral_video_fyp_for_you_page #creatorsearchinsights

abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ
abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 08 November 2026 07:22:53 GMT
12086
2478
1
392

Music

Download

Comments

k.mg.fe
k.mg/fe :
ክብርና ሞጎስ ፀጋ ይስጥልን መምህራችን
2026-11-08 07:42:19
16
atni1724
YEMa :
አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ ተሳቅቄ አልቄ ነበር አሁን ግን ተመልሽ ልጀን ማስቆረብ እጀምራለሁ🥰🥰
2026-11-08 07:40:37
2
addis...ab
Addis :
ይኸ ትምህርት በቲክቶክ ብቻ ሳይሆን ሁሌም በየቤተክርስቲያኑ በአባቶች ትምህርት ሊሰጥበት ይገባል ወጣቱን ከቤተክርስቲያን እያራቁት ነው
2026-11-08 09:44:46
8
linatina060512162
lina 6 :
ማርያምን አብርሽ ችውነትህን ነው በዝህ ም/ክ ቤተመቕደስ መግባት ያስጠላኛል።
2026-11-08 07:49:17
5
nigist.samuel
Nigist Samuel :
ልክ ነህ ልቦና ይስጣቸው
2026-11-08 10:39:29
1
goldensew16
Sisay :
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማለም ልጄን ለማቁረብ ተቸግሬ ነው የማቆርበው...
2026-11-08 08:05:50
1
g9412100
G :
study tenate research yasefelgawale, 🙏🥰
2026-11-08 08:03:12
1
yetu1603
ሩሀማ :
ልቦና ይስጥልን ይስጠን የተቀደሰ አሳብ ሰማሁ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-08 10:55:41
1
user4334384276661
ሚልክ ሮዲ :
እውነት ፈጣሬ ይባርክህ
2026-11-08 07:50:58
1
habtamu.mekecha
Habtamu Mekecha :
tikkil 🙏🙏🙏🙏
2026-11-08 10:05:22
1
leyu7676
leyu :
እውነት ነው
2026-11-08 10:59:53
1
user9214763226004
sari 16 :
tebarek tsega bereketu yabzalh beedme betena ytebkh kale hiwet yasemaln wendmachn endante aynet wetatoch yabzaln
2026-11-08 08:01:39
1
roza.roza2294
Roza Roza :
እረ ምን ልበልህ ትለያለህ
2026-11-08 10:27:58
1
dev121921
D£v@ :
እውነት ነው ትዕቢተኛ መሆን የለብንም
2026-11-08 07:29:03
1
us55356
usወጋየሁ የማርያም ልጅ :
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ
2026-11-08 09:53:33
1
doni1919mulu
Doni :
እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏ግራ የሚያጋባ ነው ። ለሁላችኝንም ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏
2026-11-08 09:21:27
1
tg69053
@tg :
enameseginaln
2026-11-08 09:38:41
1
user6750887696165
user6750887696165 :
ተባረክ
2026-11-08 08:36:53
1
bahir.ye.bisrat
Bahir ye bisrat :
አቤቱ ይቅርበለን
2026-11-08 07:30:56
2
user77219550603360
user7721955060336 :
ኣሜን
2026-11-08 07:48:47
1
febensol
ዘማሪት ፌበን ሰለሞን :
ይህን የሚደርጉት አሮጊቶች ናቸው 😏
2026-11-08 09:48:43
1
oneday12272
oneday12🌺 :
ኣሃዱ ከተባለ ብሃላ መግባት ኣቻልም? ልጆች ይዘን ስንሄድ ምን እናርግ
2026-11-08 08:34:34
1
usser85121
አንድ ቀን ቀን አለ ለእኔ የተሻለ :
ቤተክርስቲያን ዉስጥ ቅዳሴ ሳያልቅ የሚያወሩት ትላልቅ እናቶችንም ነግርልን
2026-11-08 09:30:59
1
kurimenigstu
kusha :
አረ እንደዉ ተባረክ ለማን ይነገር በፈጣሪ
2026-11-08 08:37:51
1
tigistmehari21
tigist mehari :
ቀላል ያሳቅቃል
2026-11-08 07:37:18
2
To see more videos from user @abrehamkasahun193, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About