Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@hieutrainghiem: Đầu tư 1 lần cho giấc ngủ khỏi phải đi đấm bóp nhiều #hieutrainghiem #vuanem #Goodnight #quangcao *Note: Đây là video bán hàng, sản phẩm mẫu được tài trợ để giới thiệu thông tin đến người mua
Hiếu Trải Nghiệm
Open In TikTok:
Region: VN
Monday 09 November 2026 10:05:00 GMT
1180
0
0
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
8.06MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @hieutrainghiem, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
الحمدلله ع كل حال ❤️
Tips giữ phồng nếp tóc cả ngày @Verdantpark Official #xitgel #verdantpark #xitgiunep #xitgelphongtoc #settingspray
"#هل تبحث عن نكهة غنية وفوائد صحية طبيعية؟ اكتشف حَبَّهان عطّارة نور اليمن! #مُختار بعناية من أجود أنواع الهيل — نكهة عميقة، عطرية، وطبيعية. #يحتوي #على #مضادات الأكسدة التي تدعم جهاز المناعة وتخفّف الالتهابات. يساعد في تحسين الهضم، وتخفيف الانتفاخ، وتنقية الجسم. @مثالي للشاي، القهوة، الطهي أو مضغه بمفرده لتحسين رائحة الفم. 🛍️@ تفضّل بزيارة عطّارة نور اليمن اليوم للحصول على حَبَّهان طازج ومضمون الجودة. ✨@ عروض خاصة متاحة الآن — استمتع بالفوائد الصحية مع نكهة أصيلة!"
በትምህርት ስኬታማ ለመሆን ጠንክሮ ማጥናት ብቻ በቂ አይደለም - በብልሃት ማጥናት ነው። ከፍተኛ ውጤት ያላቸው ተማሪዎች የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር አለ፡- ጥረትን ወደ ውጤት የሚቀይሩ ውጤታማ የአጠናን ስልቶችን ይጠቀማሉ። ደስ የሚለው ነገር- ማንኛውም ተማሪ እነዚህን ስልቶች መማር እና ተግባራዊ ማድረግ ይችላል። የአጠናን ስልቶቹ የሚከተሉት ናቸው:- 🌟 1. ስታጠኑ ግልጽ የሆነ ዓላማ ይኑራችሁ የምታጠኑትን መጽሐፍ ወይም ደብተር እንዲሁ አትግለጡት- መጀመሪያ ለምን እንደምታጠኑ እወቁ። እራሳችሁን እንዲህ ብላችሁ ጠይቁ፡- በዚህ የጥናት ጊዜዬ ምን መረዳት ወይም ማሳካት እፈልጋለሁ? በዓላማ የሚያጠና ተማሪ በትኩረት ያነባል፣ የተሻለ ያስታውሳል፣ ጊዜውን አያባክንም። 👉 ምሳሌ፡- “ሳይንስ ወይም ባዮሎጂ አጠናለሁ” ከማለት ይልቅ “የሰው ልጅ ልብ እንዴት እንደሚሰራ ••• እረዳለሁ” በሉ። 🧠 2. ተግባራዊ የንባብ ስልትን ተጠቀሙ፣ እንዲሁ ለማንበብ አትሞክሩ ማንበብ ብቻውን በቂ አይደለም። አእምሮ በንቃት ሲሳተፍ አንድን ነገር በተሻለ ሁኔታ መረዳት ትችላላችሁ። ለምሳሌ ይህንን ሞክሩ፦ 👉 ያነበባችሁትን ነገር በራሳችሁ አገላለጽ ወይም ቃላት ከልሱት። 👉 ፅንሰ-ሀሳቡን ለጓደኞቻችሁ አስረዱ። 👉 በምታጠኑበት ጊዜ ለራሳችሁ ጥያቄዎችን ጠይቁ። 📌 አንድን ፅንሰ-ሀሳብ በቀላሉ ማስረዳት ከቻላችሁ፣ በትክክል ተረድታችሁታል ማለት ነው። ⏰ 3. ጊዜያችሁን በጥበብ አስተዳድሩ ጊዜ ትልቁ ሀብት ነው። ስኬታማ ተማሪዎች ተነሳሽነትን አይጠብቁም - የራሳቸውን የጥናት መርሃ ግብር አዘጋጅተው በዚያ ይመራሉ። 📌 ጊዜያችሁን በጥበብ ለመጠቀም የሚከተሉትን ቴክኒኮች/ዘዴዎች ተጠቀሙ፦ 👉 አእምሮአችሁን ሰብሰብ አድርጋችሁ ከ25–50 ደቂቃዎች ያህል በትኩረት አጥኑ። 👉 በመካከል አጭር እረፍት ውሰዱ። 👉 ከባድ ለሆኑ ትምህርቶች ቅድሚያ ስጡ አስተውሉ: በየቀኑ የሚደረጉ ትናንሽ ነገር ግን ወጥ የሆኑ ጥረቶች በመጨረሻ ሰአት ላይ የሚኖር መጨናነቅን ይበልጣሉ። 📅 4. አስቀድማችሁ በማቀድ በተደራጀ ሁኔታ አጥኑ ግልጽ የሆነ እቅድ ጭንቀትን ይቀንሳል፤ በራስ መተማመንንም ይጨምራል። 👉 ማስታወሻ ደብተር ወይም እቅድ ማውጫ ተጠቀሙ። 👉 ትላልቅ የጥናት ተግባራትን ወደ ትናንሽ ደረጃዎች ከፋፍሏቸው። 👉 ዕለታዊ እና ሳምንታዊ የጥናት ግቦችን አዘጋጁ። 📌 ጊዜያችሁን ስታቅዱ፣ የወደፊት ሕይወታችሁን ትቆጣጠራላችሁ። 🔁 5. አዘውትራችሁ ከልሱ መርሳት ተፈጥሯዊ ነው—ነገር ግን ክለሳ መርሳትን ይፋለመዋል። 👉 በጥናት ወቅት የምታዘጋጇቸውን ማስታወሻዎቻችሁን ምንጊዜም በ24 ሰዓታት ውስጥ ከልሱ። 👉 ከዚህ በፊት የተጠኑ የተለያዩ ርዕሶችን በየሳምንቱ እንደገና ለማየት ሞክሩ። 👉 ያለፉ ጥያቄዎችን በመስራት ተለማመዱ አስተውሉ: አንድን ነገር መደጋገም ችሎታን ይገነባል። 🧩 6. ማንበብ ብቻ ሳይሆን ለልምምድ ትኩረት ስጡ በተለይ እንደ ሂሳብ፣ ፊዚክስ ወይም ኬሚስትሪ ላሉ ትምህርቶች ልምምድ ሁሉም ነገር ነው። 👉 ኘሮብሌሞችን ለመፍታት ጥረት አድርጉ Solve Problems 👉 ማስታወሻዎችን (notes) ሳትመለከቱ እራሳችሁን ፈትሹ 👉 ከስህተቶቻችሁ ተማሩ 📌 ስህተቶች ውድቀቶች አይደሉም—ምርጥ አስተማሪዎች ናቸው። 📵 7. ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን አስወግዱ አካባቢያችሁ ስኬታችሁን ይቀርፃል። 👉 ስልካችሁን ከአጠገባችሁ አርቁ ወይም ድምፁን አጥፉት። 👉 ጸጥ ያለ የጥናት ቦታ ምረጡ። 👉 በአንዴ ብዙ ነገሮችን ከማከናወን ተቆጠቡ። 📌 ባለንበት ሃሳብን በሚከፋፍል ዓለም ውስጥ #ትኩረት ማድረግ ሃይልን የሚያጎናፅፍ ልማድ ነው። 💪 8. ሰውነታችሁን እና እምሮዎአችሁን ተንከባከቡ የደከመ አእምሮ ውጤታማ በሆነ መንገድ መማር አይችልም። 👉 በቂ እንቅልፍ አግኙ 👉 ጤናማ ምግብ ተመገቡ 👉 በየጊዜው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርጉ 📌 ጠንካራ ሰውነት ጠንካራ አእምሮን ይፈጥራል። 🚀 9. በየጊዜው አቅማችሁን ማሻሻል እንደምትችሉ እምነት ይኑራችሁ ብዙ ተማሪዎች የሚወድቁት ከሌሎች ያነሰ የማሰብ ችሎታ ስላላቸው ሳይሆን በራሳቸው እምነት ስለሌላቸው ነው። #አስታውሱ፡- 👉 ብልህነት (የማሰብ/የመማር አቅም) በጥረት ያድጋል። 👉 እያንዳንዱ ስኬታማ የሆነ ባለሙያ በአንድ ወቅት ጀማሪ ነበር። 👉 ያለፈው ውጤታችሁ የወደፊቱን አይገልጽም። 👉 ለራሳችሁ እንዲህ በሉ፡- “ማንኛውንም ትምህርት መማር እችላለሁ። አሻሽላለሁ።” 🔥 የማጠቃለያ መልእክት በትምህርት ውስጥ ስኬት የእድል ጉዳይ አይደለም - የአጠናን ስልት፣ የዲሲፕሊን እና ስለራሳችሁ ያላችሁ እምነት ጉዳይ ነው። ስታጠኑ በትንሹ ጀምሩ። ወጥነት ይኑራችሁ። ወዲያው ሳይሆን ሂደትን ጠብቆ በሚመጣ ውጤት/ስኬት እመኑ። #መምህራን #ወላጆች ይህን መልእክት ለተማሪዎቻችሁ (ለልጆቻችሁ) አድርሱልን🙏 በትምህርት ውጤታማ ሊያደርጓችሁ የሚችሉ በርካታ ሃሳቦች ይደርሷችሁ ዘንድ ይህን ገፅ ተከተሉት
فين لياليك ؟!#ChampionsLeague #ريال_مدريد #cr7cristianoronaldo #mbappe #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #fffyyypppp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy