@ayyuu.m1: ​​🌹ተፈጸመ ማኅሌተ ጽጌ...!🌹 🥀🌹🌹🥀 🌹ናሁ ተፈጸመ ተፈጸመ ማኅሌተ ጽጌ ስሙር ተፈጸመ ናሁ አክሊል አክሊል ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግስቱ! 🌹እነሆ በእመቤታችን ስም ተሰባስበን አበባ ይዘን ልጅዋን በአበባ እርስዋን በጽጌረዳ እየመሰልን የምንዘምርበት ያ የተወደደው የምስጋና የዝማሬ ወር አለፈ እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ አንቺ የጊዮርጊስ የክብር ዘውድ ነሽ! እያሉ በተመስጦ እንደ ቅዱስ ያሬድ የቅዱስ ያሬድ ልጆች ሊቃውንቱ እናታቸውን ሲያመሰግኑ የሚያሳይ ግሩም {ማኅሌተ ጽጌ} 🌹እመቤታችን ዘውድነቷ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ብቻ ሳይሆን ውዳሴዋን ቅዳሴዋን እየደገመ ስሟን እየጠራ ለሚማጸን በአማላጅነቷ በቃል ኪዳኗ ለሚያምን ሁሉ ዘውድ ናት! 🌹ምዕመናንም ትምክህተ ዘመድነ! እያሉ ይዘምሩላታል፤ ያመስግኗታል! ድንግል ሆይ የባህርያችን መመኪያ ነሽ! ተስፋችን ነሽ! የድህነታችን ምልክታችን ነሽ! እያሉ በእናትነቷ ጥላ ስር ያሉ ምዕመናን ይዘምሩላታል! እርስዋም እንደ ቅዱስ ኤፍሬም ትባርካቸዋለች! ሁላችንም እናታችን ትባርከን! 🌹 🌹 🌹

አዩ(6)
አዩ(6)
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 08 November 2026 10:13:10 GMT
41
18
3
1

Music

Download

Comments

alam.0689
Alam 06 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-08 11:14:56
0
feteneworku735
Mirikat worku :
♥️♥️♥️
2026-11-08 11:14:52
0
eyobyeenateilj5
@eyob4155 :
🙏🙏🙏
2026-11-08 11:24:42
0
To see more videos from user @ayyuu.m1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About