@elu84541: የህቱ ትልቁዬ ደሞ አሳክተነዋል🤟🤗....👫🥺❤ይቀጥላል

🌸 የ𝑒𝑘𝑢 𝑠𝑖s🦋
🌸 የ𝑒𝑘𝑢 𝑠𝑖s🦋
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 08 November 2026 10:13:13 GMT
27322
978
67
199

Music

Download

Comments

user1014131828124
እናቴኑሪልኝ :
እናቴንየማስደስትበቀን
2026-11-09 13:55:00
13
misra1741
👑MîŜřã ƁîÑt Ɓãbã📿🕊 :
ወላሂላዚምያለሁበትሁኔታግንለምንእባዬመጣ🥹🥹
2026-11-09 19:27:07
2
one.day.43
One Day 🇸🇦➢ :
የእናቴ አፊያዋ ተመልሶ ልጄ ደና ነኝ የምትልበት ቀን ነው የሚናፍቀኝ የኔ ወርቅ ማምዬ ንፍቅ 🥺🥺
2026-11-09 17:29:56
5
zeynabali90
💝ቀናበይ💖 ቀን💖 አለ💞💞 :
ብር የሚጠይቀኝን ሰው ቢጠፉልኝኝ ያንንነው እዲሳካልኝእምፈልገው
2026-11-09 19:22:55
1
user5581781443291
ቻቹ YSUSU SiS :
ወላሂ እኔም ይሄን ነበር የምጠብቅ እህቴ ተሳካልኝ ብሎኝ ተደስቸ ሳላበቃ ሞቱን ሰማሁ ወድሜዋ
2026-11-09 05:41:10
2
kalkida766
ክብር ለሴት ልጅ :
እናቴን የማስደስትበት ነገር ባገኝ እፉ
2026-11-09 12:59:19
4
hayat.mezh
((ሀዪቲ)) :
የኔ ሂወት የናቴልጅ የኔትንሽየ ለሱ የማላሳካው የማላረገው የለም አላህ ያሳድግልኝጅ ከራሴበላይ ለሱቦታ እዳለኝ አድጎልኝ ባወቀልኝ የኔ አድፍሬ😰😥
2026-11-09 04:41:06
1
lij.eyasu030
💫ካሌብ ⭐️ :
ይሜ ያራዳ ልጂ
2026-11-09 18:56:41
1
k4523195
⃟�҈҉⃝𝐊𝐄❥༅≛͙⃝𝐊𝐔🎭⃟☪ :
ከቺ ተለይቼ በቴሰቦቼን የማወራቨትቀን😂🥺
2026-11-09 16:54:48
0
zemedezemede
ህይወት :
ብዙ ምኞት አለኝ
2026-11-09 19:22:02
1
k9277058522844
choosing 👑 💖 :
እናቴ አፊያዋን አግኝታ የበፊት ሳቋእንድመለስላት ብቻ በሁሉምነገር የናቴደስታነው የሚያስደስተኝ
2026-11-09 19:11:44
1
k997945
የዲግል🙏ልጂ :
ልቀቂው
2026-11-09 15:17:10
1
user34529231710788
ልቤም😘ልብ😘ግዛ😘 :
በዚህስአት እናቴን ይቅርታ መጠየቅ😥😥😥
2026-11-09 15:07:43
1
user2968811729929
ቃል ያባቷ ልጅ :
ባሌን መፍታት ቢተሰቦቸን ይቅርታ መጠየቅ እህህ🥰😳
2026-11-09 15:04:46
1
z.k31785
Ⓩብሎክ🚫ልቧ🔒💞🍫🇸🇦🤫 :
እሡምእዳለሁኖ አባቴን ማየት ናፍቆኛል 2አመነዉ ግንኮ ናፍቆኛል❤️🥰Yeneዉድአባት❤️🥰
2026-11-09 11:54:11
1
bmmm4611
የዴሙ ፍሬ🎧✝️🦋 :
እኔም ማርያምን ከኔ የሡ ተሳክቶለት ባይነው ዴስ የሚለኝ ወድምዬ የኔብርሀን❤🥺
2026-11-09 08:50:40
1
z827436
s̤𝐮s̤𝐮🧕🎀 :
እኔም ወላሂ 🥺❤️
2026-11-08 22:22:58
2
lij.mita35
🖇Typing.....💬✍️⚖️ :
ያያ😔
2026-11-08 10:29:44
1
user8134631002767
መሲ ያባትዋ ❤️ :
ወላጆቼ ማስደሰት
2026-11-09 18:42:59
0
alem.alem51
⛪️ሚካኤል➣ አባቴ➰🙏⓬✝️ :
ካባቴ ጎን ብሆን
2026-11-09 12:25:44
0
hayu30283
የወሎዋ ቀበጥ @@@ :
ወላሂ አዎ
2026-11-09 20:08:16
0
user6671916704316
ቃል :
የሃገራቺን ሰላም ቢመለስ ሰዉ እንደፈለገ ወቶ ቢገባ ዉይይይ እረ አምላክ ሆይ ይቅር በለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
2026-11-09 19:38:16
0
emu.ye.kidanemihi
Emu :
እናትና አባቴን ማስደሰትና ካባሌጋር አንድ ላይ መኖር የሰው ቤት በቃሽ ብሎኝ 🥺
2026-11-09 18:58:28
0
kla2939
kal :
እናቴን በቅርቡ ባገኛት የኒወርቅ እናት እንዴት እንደናፈቀችኝ እኮ
2026-11-09 18:47:09
0
s3555600
Lji➺Susu🌷Ⓢ :
ያያ ወላ
2026-11-08 20:27:36
0
To see more videos from user @elu84541, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About