Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@thinktigraym: የድፍረትና የምንፍቅና ጥያቄ #CapCut#ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha
TTM
Open In TikTok:
Region: GB
Sunday 08 November 2026 13:50:41 GMT
60866
1887
90
292
Music
Download
No Watermark .mp4 (
67.63MB
)
Watermark .mp4 (
70.74MB
)
Music .mp3
Comments
Mነኝ የተዋሕዶ ልጂ :
የተጠየቀው ሌላ መልሱ ሌላ ግፅነት የጎደለው መልስ ?😂🤣
2026-11-08 16:42:11
22
Ephrem Gezai :
አነ ጴጥሮስ ከተጠሩ በኋላ ወደ ትዳር አልተመለሱም እንዴት ይባላል ???? ኧረ እነ ጴጥሮስ በአገልግሎት ህይወት ሚስቶቻቸውን ይዘው ነበር የሚኖሩት
2026-11-08 17:43:45
12
ማ ር ዳ - Marda :
አንዲት ሚስት የሚለው ለጳጳስ ሚስቱ ሐገረ ስብከቱ ነች ብለው አባቶች ይናገራሉ። ጳጳሳት አያገቡም ልክ እንደ መላእክት -
2026-11-08 18:33:55
4
ተው ስማ ሀገሬ :
ጋብቻ ሕገ እግዚአብሔር ነው ምንኩስና ሥርዓተ ሰብእ ነው አለማግባት አግባብ አይደለም
2026-11-08 16:28:08
7
makbel253🇺🇸 :
He is political not pop 😂
2026-11-09 09:59:03
0
@natty :
የምንፍቅና ጥያቄ አይደለም ማንም አማኝ ስለእምነቱ የመጠየቅ መብት አለው
2026-11-08 18:39:37
17
nova+777 :
የምንፍቅና መልስ, መፅሐፍ ቅዱስ "ባለ ኣንድ ሚስት ና ልጆቹና ቤቱ በደንብ ሚያስተዳድር" ካለ ኣለ ነው ።ለዚ ሚቃወም መጽሃፍ ቅዱሳዊ መረጃ የለም።
2026-11-09 10:47:28
0
Cephas :
ሐዋርያው ጴጥሮስ ለወንጌል ከተጠራ በኋላ ሚስቱን አልፈታም፤ ወይም ከጋብቻው አልወጣም። በ1ኛ ቆሮንቶስ 9፡5 ላይ እንደተጠቀሰው አማኝ ሚስቱ በአገልግሎት ጉዞው ሁሉ አብራው ትጓዝ እና ታገለግል ነበር፤ ስለዚህ ከጋብቻው ጋር በታማኝነት እስከ መጨረሻው ጸንቷል! ወደ ዓለም መመለስና በትዳር ዓለም መኖር ይለያያል። ጋብቻን የቀደሰው እግዚአብሔር ነው::
2026-11-08 18:36:50
1
Fike Tati :
ትክክለኛ ጥያቄ ነው የጠየቀው ወንጌልን ለመስበክ /ክርስቶስን ለማምለክ ምንም መስፈርት አያስፈለግም ብዙ ተባዙ ምድሪቱንም ሙሉ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ስለዚህ አለማግባታችሁ በራሱ ሀጥያት ነው
2026-11-09 07:36:39
3
tesfahun haylie :
ማግባት አለባቸዉ
2026-11-08 16:04:03
0
Bakaka :
read 1 Corinthians 9:5
2026-11-09 09:02:54
1
Ubah Ethiopians first 123 :
ኦርቶዶክስ ስትሆን አባቶችን እንደ ፈጣሪ የሚፈሩት ነገርና ሁሉንም የሚቀበሉት ነገር።
2026-11-08 20:43:44
2
ለይኩን :
ለልጁ ለጢሞቴዎስ በጻፈው ነው የሚባለው አለቃ
2026-11-08 16:06:19
4
Anteneh melaku (Phd) :
ጥያቄውን በቀጥታ ከመመለስ ሌላ ትረካ ውስጥ ገቡ ።
2026-11-08 18:38:35
5
yitbarkkelemu :
ጢሞቴዎስ የጳውሎስረድ ነው
2026-11-08 15:49:29
3
Endalikachew :
ገንዘብ ያናግራል
2026-11-08 16:53:55
3
birhan :
ሰወች አይልም
2026-11-09 00:16:48
2
ሀይሉ ገላው 🇪🇹 🇮🇱🇮🇱 🇪🇷 :
ሲቀደስ በምናውቀው ቋንቋ ቢሆን ጥሩ ነው ዝምብለን አሜን ማሐት ለዚ ያደረሰን
2026-11-09 02:54:51
1
hb0723 :
አንደ እኔ
2026-11-08 19:02:56
1
Gamachu Tamene :
ጡሩ ጥያቄ
2026-11-08 17:58:39
1
tesfahun haylie :
አግቡ የሰላል
2026-11-08 16:01:35
1
ኦፈ ያሬድ :
የሰረቀ መልስ የ
2026-11-09 11:12:31
0
ጸግዋ ሰላመ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ ለታዕካሃ... :
ትክክክለኛ መልስ የቤተክርስቲያን ልሳን
2026-11-09 11:43:46
0
ሠው ይገርማ :
በዚህ ጊዜ እኳን ውስጣዊ ስሜትን መቆጣጠር ውጫዊ ፍላጎት ለመቋቋም ይከብዳል ድስ የምትሉት መሠረት ያላችሁ መሆናችሁ ትክክል ናችሁ አባታችን ኑሩል
2026-11-09 11:21:09
0
seme_e :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-09 12:58:50
0
To see more videos from user @thinktigraym, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
😂😂😂
Mobile with Tv connecter app
ni saya gamblangin lebih jelas lagi cara kerjanya EGR #hino500 #euro4diesel #fyppppppppppppppppppppppp
#wakeup #alarm #sound #pookster #levantasee #cat #meme #sleep #loud #noise
可愛くなる修行𐐃 ·̫ 𐐃 #ツインテールアレンジ
خريطة خادعة وكابوس مرعب.. أين يُخفي "حزب الله" ترسانة سلاحه الحقيقية في لبنان؟ #استراتيجيا
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy