@tadaelyearsemalije: *ቅዱስሚካኤል ሆይ ወደኔ ና *የመላዕክት አለቃ ሆይ ወደኔ ና *መልአከ ሀይል ሆይ ወደኔ ና *እሰግድ ለቅዱስ ሚካኤል *ክብር ይሁን ለቅዱስ ሚካኤል *ቅዱስ ሚካኤል የሰራዊት አለቃ *ቅዱስ ሚካኤል የምህረት መልአክ *ቅዱስ ሚካኤል የሰላም መልአክ *ሀያሉ ቅዱስ ሚካኤል ጠባቂ መልአክ *ሀያሉ ቅዱስ ሚካኤል ትጉሁ መልአክ *ሀያሉ ቅዱስ ሚካኤል ሩህሩሁ መልአክ *ቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢ መልአክ *ቅዱስ ሚካኤል ለጋስ መልአክ *ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ *ቅዱስ ሚካኤል ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ *ቅዱስ ሚካኤል መልአከ አርምሞ *ቅዱስ ሚካኤል መልአከ ትህትና *ቅዱስ ሚካኤል ልዩ መልእክተኛ *ቅዱስ ሚካኤል ፅኑ ረዳት *ኦ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ *ክብርና ምስጋና ይሁን ላንተ ።#ኦርቶዶክስ #orthodox #tewahdo #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒
ታዳኤል የአግናጥዮስና የሰማዕትዋ ልጅ
Region: ET
Sunday 08 November 2026 15:13:36 GMT
Music
Download
Comments
atsede :
Kidus Mikael abate [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-11 04:15:20
0
abushe ye mikaele leje :
Amene Amene Amene 🥰🥰🥰
2026-11-12 09:55:22
0
የ16ቷ :
እኔ ግን ካምልኮት ስግደት ከጨረስኩ በኋላ ለመላእክቱ ስሰግድ ግባሬ መሬት እየነካነው ሁሌ ስጨርስነው ትዝ የሚለኝ ምንይሻለኛል
2026-11-08 18:01:23
1
user4000048579088 :
ቅዱስ ሚከኤል ሆይ ወደ እኔ ና
2026-11-10 18:00:34
1
Desta olin eta :
2026-11-08 16:07:52
10
መቅደላዊት :
ግባራች መሬት ይሚንክው ላምልኮ ስግደት ብቻ ንው?
2026-11-10 05:24:00
1
Abebech Ashenafi :
የፀጋ ስግደት ማለት ነው ወንድሜ👏👏👏
2026-11-08 16:11:26
7
Beza :
ማነው እንዲህ እያለ ያስተማረህ ወዳጄ? ከየት እንዳገኘኸው በማስረጃ በትነግረን ጥሩ ነበር
2026-11-11 17:14:01
1
amen :
መቼመቼ ነው ምነሠግደው በእለቱ ነው ወይሥ በየቀኑ ወይሥ በፈለግንበት ቀን
2026-11-09 05:31:11
0
Ñovå jr...8080 :
ቅዱስ ሚካአኤል ህይወትህን ያሳምርልህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ለ ብዙ ሰዉ መንገድ እየሆንክ ነዉ ታዳኤል ማርያም ታበርታህ
2026-11-08 17:30:43
5
rozinaa :
የኔ ደግ መላክ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-10 15:28:00
2
የያብ ነኝ @27 :
የፀጋ ስግደትስ(ለመቤታችን) ስንሰግድ ግንባራችን መሬት ይነካል🙏🙏🙏🙏
2026-11-09 09:00:56
2
alex :
አመሠግናለሁ ብሮ
2026-11-10 09:57:28
1
Kibrom Brehanie :
ቃለ ሕይወትን አስበ ቅዱሳንን ያድልልን! ወንድም ተጣጣፊ ተንቀሳቃሽ ምንጣፉን የት ገዛሃው ፈልጌው ነው!
2026-11-11 10:23:46
0
@FIKR :
ቅዱስ ሚካኤል አባት
2026-11-11 09:52:33
0
yota :
mikael abate
2026-11-11 14:54:39
0
ስውሯ ማርያም🖤 :
አባቴ12🙌
2026-11-08 17:10:24
1
የማርያም :
ተባረክ👏👏👏👏👏
2026-11-08 15:58:47
0
hanansaffa :
12121212121212
2026-11-10 16:51:23
0
ወዲ ሃይላይ :
ቁዱስ ሚካኤል ሆይ ለኣለም ላይ ሰላም ኣምጣልኝ 🙏 🙏ኣሜን።
2026-11-10 07:37:48
1
Fasika Abera :
አሜን አምን አሜን ስንት ግዜ ነው ግን?
2026-11-12 12:41:57
0
መዳኒአለም አባቴ :
2026-11-10 19:55:51
0
serki007 :
የአክብሮት ግን ለምን አብዝተን እንሰግዳለን?
2026-11-10 09:52:29
0
amen yemariyam lij :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 🥰🥰🥰
2026-11-11 10:23:48
0
ተዘኬረነ እግዝኦ በዉስቴ መንግስትኬ :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-11 12:00:14
0
To see more videos from user @tadaelyearsemalije, please go to the Tikwm
homepage.