@dr.garfield: Replying to @user5872071316128 Guilty, until proven innocent, should not be the principal!!#educational

Dr Garfield ( Dr misrak)
Dr Garfield ( Dr misrak)
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 08 November 2026 16:02:50 GMT
261310
14068
277
3358

Music

Download

Comments

eduuuu209
ስወዳት :
እኔም ማርያምን አልደማሁም
2026-11-08 16:13:12
254
user1987797579163
እንቁምእራፍ :
ለካ እኔብቻ አይደለሁም
2026-11-09 07:12:59
106
picok214
madonna :
መልስ ያጣሁለት ነገር እሱም በዚህ ምክንያት አያከብረኝም::ደሞ እኮ ቤት ስገባ በጣም ደምቻለሁ🥺
2026-11-08 19:00:59
85
fafi3744
fafi :
እንደዚህ አይነት ነገር ስሰማ እንባዬነው ሚመጣው
2026-11-09 07:20:18
72
zehabu05880
𝖍𝖆𝖇𝖚 🄺🄸🄽🄶 :
ኖራት አልኖራት ዋናው love new fikr የት ነሽ
2026-11-08 16:20:24
119
sitohmmed
user74787314178528 :
እኔ ወንድ ሚባል ሳላቅ በቤተሰብ ተድሬ ደም አልፈሰሰሽም በሚባል ቃላት እየተጨቃጨቅን 2ተ ልጆች ከወለድን በኃላ በለመተማመን ሁሌ ጭቅጭቅ ሰልችቶን በቃ ፈታሁት እኔ አንድ ወንድ አንድ ሴት ልጆቼን ይዤ አስተምሬ ሁለቱም በድግሪ አስመረቁኩ አልሃምዱሊላህ እና ጀግኒት ትምህረትሽ ቀጥይበት አላህ ያጠክርሽ
2026-11-09 11:27:59
26
lulifipiri
alo :
[Red lips][Red lips][Red lips][Red lips][Red lips][Red lips][Red lips][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-10 13:20:26
0
hanaj80
ሀኒቾ :
ይገባቸዋል ብለሽ ነው እህቴ
2026-11-09 06:33:56
16
saliya.nasir40
Sibo Adhaa abuki :
እኔም ደርሶኛል ውሌም ስለሚያነሳብ ሊያምነኝም አልቻለም ኮሽ ባለ ቁጥ እዳነሳብኝ ነው ውሌ እደማልኩለት ያኔ በሰሃቱ ምንም አላለም ግን ከወለድኩ በዋላ ነው ማቋሸሽ የጀመረው በተደጋጋሚ ማሳት በጣም ስልችት ብሎኛል እኔ በ15 አመት ነው አረብ አገር የወጣውት አራት አመት ቆይቼ ነው 19 አመት ከሱጋርየተገናኘውት እንዋደዳለን ግን እየን ነገር በተጣለን ቁጥር ስለ ዚህ ነገር ነው የሚያነሳው እኔደግም ውሌ ማስረዳት ሰልችቶኛል አው አን ደስታየም ከሱጋር የመኖር ጉጉቴም ቀስ በቀስ እየሞቱ ነው 😥😥😥😥💔
2026-11-08 21:22:41
11
melkam679
መልካሟ♈️🔥✝️ :
የኔም ታሪክ ነው ማርያምን
2026-11-09 08:06:01
30
emanyimam8701
Em :
yenem tarik nw eski bisemashi negeriligi🥺🥺🥺
2026-11-08 16:12:40
26
user5117148177940
ቲንሿ🌺እናቴን❤ናፋቂ🌺 :
እኔም ተስፋ የለኝም ማለት ነዉ
2026-11-08 22:14:50
7
bintufaris
fulana :
እኔም ወንድ ሳላቅ ነው ያገባሁት ደም አልፈሰሰኝም ባለቤቴ ለወቅቱ ቅር ብሎታል
2026-11-08 18:23:55
21
user65611351195774
zzz12//5 :
በጣም እኔ ሳልሰርቅ ተከስሻለሁ
2026-11-08 18:33:26
13
nejunjuye
nejunjuye :
እኔም በጣም ነው የተናደድኩት ወላሂ
2026-11-08 18:40:11
15
fayzu490
fayza bekele🍫🍫🍫🇵🇸🇪🇹🇵🇸 :
ሳላገባ በፊት እንደዚ እንዳይሆንብኝ ስፈራነበር ግን ሆነ ደስ ሚለው ባሌ ምንም አልመሠለውም አምኖኛል 💝
2026-11-09 14:05:39
6
kedradawud12
❤️‍🩹❤️‍🩹 :
እኔም አልፈሰሰኝም
2026-11-09 13:03:59
5
ejaz1280
ijaz :
ግራ ነው ሚያጋባው እራሴን እራሱ ተጠራጥሬው አቃለው ምክንያቱም የመጀመሪያዬ ነው
2026-11-09 11:55:45
7
nasiya595
🧕🏼🦋 :
Wlhy ye Tarik😭😭😭
2026-11-09 00:18:44
6
user9271861240761
TG Birhanu :
የተማረውም አይቀበልም ይኸን አሳብ ከባድ ነው
2026-11-08 22:14:36
7
anna.tadesse1
Anna Tadesse :
ፍቅሬን ያጣሁበት ምክንያት የሆነኝ
2026-11-09 06:39:11
5
alebachewxilahunf
fetlewerk geita :
እኔ ብቻ አይደለሁም
2026-11-09 23:53:40
0
user3929314816921
Seada Ali :
እሱን ተይውና እውነቱን ተናግሮ ማግባት ይሻላል
2026-11-09 16:04:07
2
ijoo.nama
🤟 Gaza or🥷🏋‍♀️ :
2026-11-09 11:43:36
1
user220449592352
እድለ ቢስዋ 👏🔱 :
ወላሂ እኔ ምንም አይነት ጉኑኝነት አላደረኩም ግን የለም በዛ ምክንያት ተለያየን በሰራ ምክንያት እንደሚሄድ ያዉቃሉ ግን ማመን አይፈልጉም
2026-11-09 11:53:42
3
To see more videos from user @dr.garfield, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About