@haile_gebreslassie: #duet with @Haile Gebreselassie #አትሌትሀይሌገብረስላሴ_athletehailegebreselassie #መለስዜናዊ_meleszenawi #አብይአሕመድ_abiyahmed #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Haile Gebreselassie
Haile Gebreselassie
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 08 November 2026 16:04:33 GMT
45788
4736
155
612

Music

Download

Comments

kobraw33
kobraw :
ምን ጥርጥር አለው?ምርጥ መሪ ነበረ።
2026-11-08 20:20:10
51
trhas014
welelay :
100% ነው
2026-11-22 15:45:05
22
tsehaydemil
Tsi :
እኔም እንዳተ ነኝ የመለስ አድናቂ
2026-11-28 06:23:27
5
kindekifle89gmail.com
Kinde Kifle Gebre :
መለስ ግራ የሚያጋባኝ መሪ ነው ምክንያቱም አለም አጨበጨበለት እንጂ የሐገሩ ህዝብ አላጨበጨበለትም።
2026-11-12 04:14:10
4
hjis546
ISSA ኢ ሳ :
መለስ ብዙ ችግሮች የነበረበት ሰው ነው
2026-11-18 11:58:32
3
user93887087480491
user93887087480491 :
ትክክል ሳሚ የሰው ልክ ነህ በእውነት ጀግና ነህ
2026-11-22 19:05:00
13
userhaeftom12tabekayun
haeftom12taebekayun :
በህወትየ ደሞ አንየ አንተን በጣም ነወየማደንቅህ ምክንያቱሞ ብሐቅ የምትጎዝ አንተ ብቻነው
2026-11-23 05:11:59
6
user206126737323
user206126737323 :
ተባረክልኘ ተባረክልኘ ሚሊየን ፐርሰንት በመለሰ ጊዜ የነበረው ይበልጢል
2026-11-09 05:21:47
10
user3258624932383
Desie :
100% የፍቅር ሰው ነበር
2026-11-22 18:29:33
3
dati4804
dati :
ሐቂ ይሃብኻ🥰🥰🥰
2026-11-26 13:35:55
2
birhane.mesele
Birhane Mesele :
ሰምሶም የሰው ሰው በቃ ።
2026-11-17 23:50:00
7
user4367386593352habtamu
Chuchu D :
ችግር ብኖርበትም 1ኛ ነው መምራት ይችልበታል!!
2026-11-26 16:50:56
3
user7813819799065
user7813819799065 :
መለስ የምን ጊዜ ጀግናችን
2026-11-22 20:33:16
3
tewa.awet7
tewa awet :
እውነት ነው
2026-11-26 21:30:08
2
melak.tadesse19
rufta tadesse 1927 :
ሐቀኛ ጌታ ይባርካ
2026-11-23 05:44:57
2
user5480000861796
user5480000861796 :
እውነት ነው ሐቅ ለራስ ነው
2026-11-22 20:55:14
2
user44887000156999
koki 13 :
ምሌ ጀግናችን 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
2026-11-25 19:17:28
1
addis3867
addis :
እውነት ነው
2026-11-22 17:19:10
2
beruk0818
biruk :
መለስ አለም አቀፍ ተቀባይነት አለው የሐገር ውስጡ ደግሞ ሆን ተብሎ የተሰራው የአመታት የጥላቻ ወመቻ ውጤት ነው መለስ ነፍስህ በሰላም ትረፍ።
2026-11-20 03:16:11
4
user46854284537016
user46854284537016 :
ተባረክ እዉነት ለራስ ነዉ
2026-11-22 20:00:57
3
yehesfana
Ami 12 :
Egizabiheri yibarikihi🙏🙏🙏🙏🙏👌
2026-11-22 18:52:57
1
tt06973
TT :
ሃይለ ገ/ስላሰ ጆነሳይደሩ ሮዋጭ
2026-11-27 08:03:29
2
berihungebre8
berihungebre :
በጣም 100 ፐርሰንት ትክክል ነህ በመለስ ግዜ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ከሰሜን እሰከ ደቡብ 24 ሰዓት በሰላም ወጥተን እንገባ ነበረ አሁን ወጥተን ሰርተን እንዳንበላ ፈርተን በራብ ልንሞት ከቤታችንም በስጋት ነው ያለነው ምን እናርግ አረ ጨነቀን ፈጣሪ መፍትሄ ይስጠን
2026-11-23 16:11:58
2
ggggg34063
Ggggg :
ለህልና ማደር እንዲህ ነው
2026-11-23 16:19:36
2
user409592320725
Tema :
አብይ እራሡሡ አኮ እድሜ ለመለሥ ነው የሚለው
2026-11-19 23:31:08
4
To see more videos from user @haile_gebreslassie, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About