@xiomivi1: Y tiene diferentes largos 👀🍑😮‍💨 @Werena

Xiomara Vitteri
Xiomara Vitteri
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 08 November 2026 17:10:10 GMT
930
20
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @xiomivi1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ChatGPT · ክፍል 2፦ የ AI ችሎታችንን እናሳድግ፤ ጥሩ prompt እና ምስል መስራት በተግባር ☕ ነፃ version አለው፤ ሙሉ አቅሙ ግን በክፍያ ነው። ✍️ ልምምድ 1 (ደካማ prompt)፦ ለስራ ማመልከቻ ደብዳቤ ጻፍልኝ ✍️ ልምምድ 2 (ጠንካራ prompt)፦ እኔ በኮምፒውተር ሳይንስ የተመረቅኩ፣ የሁለት ዓመት የ IT support ልምድ ያለኝ ነኝ። በአዲስ አበባ ላለ ባንክ የ IT officer ቦታ የሚሆን፣ አጭርና ሙያዊ የማመልከቻ ደብዳቤ በአማርኛ ጻፍልኝ። ከ150 ቃላት አይብለጥ፤ ለስምና ለቀን ቦታ ተው። 🎨 ልምምድ 3 (ምስል፤ በ New chat ውስጥ)፦ የኢትዮጵያ ባህላዊ የቡና ሥነ ሥርዓት ምስል ሳልልኝ። አንዲት ሴት በጀበና ቡና ስትቀዳ፣ ስኒዎች በረከቦት ላይ፣ ሳር የተጎዘጎዘበት ወለል፣ የጠዋት ለስላሳ ብርሃን፤ እንደ እውነተኛ ፎቶ ይሁን። 🔑 የጥሩ prompt አራቱ ጥያቄዎች፦ ማን ነዎት? ምን ይፈልጋሉ? ለማን ነው? በምን ቅርጽና ርዝመት? ⚠️ ከመላክዎ በፊት ያንብቡት፤ AI ይሳሳታል 🚫 የሰው ፎቶ ያለ ፈቃድ አይቀይሩ፤ የ AI ምስልን እውነተኛ ፎቶ አስመስለው አያሰራጩ ⏭️ ቀጣዩ፦ Claude ክፍል 1። ለ ChatGPT ተጨማሪ ክፍሎችም ይመጣሉ። 💬 ምን አሳሉት? comment ላይ ይጻፉልን 👇 ▶ ሙሉውን ነፃ ኮርስ YouTube ላይ ይመልከቱ (@TheAIThreatLab)፤ link-ኡ bio ላይ አለ። 🔎 ChatGPT prompt በአማርኛ · AI ምስል · ChatGPT ለስራ ማመልከቻ #ኢትዮጵያ #አማርኛ #habeshatiktok #ChatGPT #PromptEngineering #TheAIThreatLab#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About