@erlankyzy._1: 💕#рекк #бокалтренд#реккомендациии #безхештегов

Shynar Zhanabay
Shynar Zhanabay
Open In TikTok:
Region: KZ
Sunday 08 November 2026 18:48:45 GMT
1132
72
13
7

Music

Download

Comments

.imnotru
ruru :
2026-11-09 02:12:29
1
misiqistiq
Balaussa :
😍😍😍😍
2026-11-09 03:41:14
1
bi1zhankyzy1
𝐁𝐎𝐓𝐀 :
2026-11-09 01:48:14
1
er1anqyzyyy_8
𝑨𝒍𝒎𝒊𝒓𝒂🤍 :
2026-11-09 03:13:13
0
gu11_barshyn
𝒢𝓊𝓁𝒾𝓀ℴ𝓃𝒾’ :
2026-11-09 02:20:28
1
bi1zhankyzy1
𝐁𝐎𝐓𝐀 :
2026-11-09 01:48:24
1
11nnz0
. :
😍😍😍😍
2026-11-08 19:41:48
1
gu11_barshyn
𝒢𝓊𝓁𝒾𝓀ℴ𝓃𝒾’ :
😍😍😍😍😍
2026-11-09 02:20:34
1
er1anqyzyyy_8
𝑨𝒍𝒎𝒊𝒓𝒂🤍 :
💕💕💕💕
2026-11-09 03:13:17
1
uservfzzz
usus :
🤩🤩🤩
2026-11-08 19:00:25
1
aydanaswll
𝑎𝑟𝑎𝑙𝑏𝑎𝑦 :
😍😍😍
2026-11-08 18:59:11
1
bi1zhankyzy1
𝐁𝐎𝐓𝐀 :
😍😍😍😍
2026-11-09 01:48:07
0
.imnotru
ruru :
😍😍😍😍
2026-11-09 02:11:54
1
sh_imosh
. :
🤩
2026-11-09 16:46:21
1
To see more videos from user @erlankyzy._1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በሉቃስ 1፥26-38 ላይ መልአኩ ገብርኤል ወደ ማርያም ተልኮ የእግዚአብሔርን ዕቅድ በነገራት ጊዜ፣ ማርያም ለሰው የማይታወቅ፣ ለራሷም ሙሉ በሙሉ ያልተገለጠ ጉዞ ፊት ለፊት ተጋፈጠች። ሁሉንም ነገር አልጠየቀችም ወይም መጨረሻውን አላወቀችም፤ ነገር ግን እንዲህ አለች፦ «እነሆ፥ እኔ የጌታ ባሪያ ነኝ፤ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ።» (ሉቃስ 1፥38) አንዳንድ ጊዜ የራሳችን ምኞት ከልባችን ጋር በጣም ይቀራረባል፤ ለምነን የምንጠብቀው፣ ለማግኘት የምንጥረውና በሕልማችን የምናየው ነገር አለ። ግን ከምናስበው በላይ የሚያውቅ እግዚአብሔር አለ። ምናልባት የምንጠይቀው ነገር አሁን የልባችን ፍላጎት ሊሆን ይችላል፤ ግን የእርሱ ዕቅድ ከዛሬ የምናየው ርቀት በላይ ነው። እኛ በጸሎታችን ውስጥ ብዙ ጊዜ እንዲህ እንላለን፦ ይህ እንዲሆንልኝ፣ ያንን እንዳገኝ፣ የያዝኩት ዕቅድ እንዳይፈርስ። ነገር ግን እምነት ማለት የራሳችንን ፍላጎት ብቻ በጸሎት መድገም አይደለም፤ የምንመኘው ባይሆንም እንኳ የእርሱን ፈቃድ ለመቀበል ልባችንን ማዘጋጀት ነው። ምክንያቱም የተዘጋ በር ሁልጊዜ የተተወ ሰው ማለት አይደለም፤ አንዳንድ ጊዜ የራሳችንን መንገድ ከማስቀጠል ይልቅ የእግዚአብሔርን መንገድ እንድናይ የሚያደርግ ምላሽ ነው።«ፈቃድህ ከሆነ ይሆናል፤ ፈቃድህ ካልሆነ ይቀራል» ማለት ተስፋን መተው አይደለም፤ ተስፋችንን ከራሳችን ፍላጎት አስበልጠን በእግዚአብሔር ፈቃድ ላይ ማሳረፍ ነው። ማርያም ያላወቀችውን መጨረሻ ሳትፈራ ራሷን ለእግዚአብሔር ፈቃድ እንዳስረከበች፣ እኛም የምንፈልገውን በሙሉ ልብ እየጠየቅን ውሳኔውን ግን ለእርሱ ማስረከብ ግድ ነው! TBARKU🤍

About