@bethy_creates: This is my opinion. Like MINE. #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #oromotiktok

BethyCreates|Planner|MNRealtor
BethyCreates|Planner|MNRealtor
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 08 November 2026 19:57:20 GMT
9598
342
37
48

Music

Download

Comments

realstyle07
realstyle@123 :
እኔ ቸርች የቀረሁበት ምክንያት እይምሮየ personally ሂወታቸውን የማውቃቸው ሰዎች ወይ በመድረክ ላይ አልያም በአምልኮ ፍፁም ክርስቲያን መስለው ሲያመልኩ ሳይ አይምሮየ ስለነሱ ማሰብ ማቆም እያቃተው ተቸግሬ ነው
2026-11-08 22:40:13
13
tsiontaledeckert
TTD :
A church is not supposed to be just a place where people come every week to give money. It should also be a place where people find support, compassion, and help when they experience difficult times. If parishioners regularly contribute offerings, donations, and other financial contributions, it is reasonable to ask how that money is being used.
2026-11-09 03:13:23
3
user62100937
Eden :
የሰው ልጅ ሬስቶራንት ሄዶ ሲዝንና ናይት ክለብ ሄዶ ሲጨፍር ገንዘብ አውጥቶ የሚውልበት ቦታ ሄዶ ሲመለስ ምንም ኮምፕሌን የለውም ቤተክርስትያን ላይ ግን ሰው ምን ፈልጎ እንደሚሄድ እራሱን አዘጋጅቶ ስላማይሄድ ፕሮግራም ጀምሮ እስኩጨረስ ህይወቱ በኮምፕሌን ይሞላል በግድ ስጥ አይባልም አለመስጠት መብት ነው ቤተክርስቲያን የህይወት ማረፊያ ስፍራ ናት መታመም እለ መሞት አለ ይሄ ሁሉ በቤተክርስቲያን ስርአት የሚሰጥ እንጂ ሞል ላሞል በመዞር የሚገኝ አይደለም ሰው እቤቱ ቀርቶ ማትረፍ ከቻለ ሶፋው ላይ ተኝቶ ቻናል እየቀየረ መዋልም መብት ነው ማን ይጎዳል ?
2026-11-09 01:04:56
7
titanic7986
Erilove1991 :
Absolutely I agree with you 🥰🙏
2026-11-09 05:36:41
0
wongel.n
Wongel.n :
በአንድቀን እይታ እንደዚ ብሎ መደምደም አይከብድም?
2026-11-09 03:26:07
3
truthandmercy7
S.michael :
I got you my fellow sister in Christ, that's what I exactly experience year after year. in the other hand almost I don't see such kind of thing in other English congregation.
2026-11-09 04:19:47
0
abilemii
abnan :
i got you dear [Cool]
2026-11-09 04:39:57
0
yehaul
Sami :
የክፉዎችና የመሰባበሪያ ቦታ ነው እህቴ ከእግዚአብሔር ጋራ ነው የሚጣሉሽ
2026-11-08 23:18:32
1
belay5778
Bely222 :
በሁሉም አምነት ቤት የሰለቸን ነገር ነው የቅሚያህል ስምሽን እየጠሩ መድረሻ አሳጥተውናል ልክ ነሽ እቤታችን ቀርተናል 100% ልክነሽ
2026-11-09 00:32:17
2
mahilethabtemer
Mahilet Habtemer :
I’m agree with you
2026-11-09 04:55:40
0
user958484940300
user958484940300 :
100% agreed
2026-11-09 00:16:08
1
bel.abate
Bel abate :
I totally agree with you sister
2026-11-08 23:29:18
1
harahika0
Ada # 🇪🇹🇭🇰🇨🇦 :
You should tell us where you get ur glasses for eye glass girls ?? You look amazing as usual ❤️❤️❤️
2026-11-08 20:41:35
1
selamfessha
Selamነኝ :
true talk
2026-11-08 22:50:37
2
emanu2551
Aman :
እህቴ መጠየቅ ያለብን እግዚአብሔር ገንዘብ ይፈልጋል ወይ ብለን ነው። ቤተክርስቲያን የሚባል ነገር የለም ።በሰው ሃሳብ እና ብልሃት የተፈጠረ ሰንፍ ሰዎች የፈጠሩት ትርክት ነው ።በርግጥ መነሻው መፃህፍ ላይ ስለተጠቀሰ በቃ በሰው አለመጠየቅ ምክንያት ሌሎች እቋራጭ መንገድ የሚፈልጉ ሰዌች የፈጠሩት ሲስተም ነው።😳
2026-11-09 00:16:13
1
tillywood_tg
𝕋𝕚𝕝𝕝𝕪ᵗᵍ🍿🎬 :
it's so frustrating
2026-11-08 21:47:22
1
callmekonjoset4
callmeVenus :
True 💕
2026-11-09 00:23:50
1
tsiontaledeckert
TTD :
churches are generally exempt from federal income tax, they still have expenses such as rent, utilities, clergy salaries, maintenance, and community programs.
2026-11-09 03:16:12
1
adey.abebe90
adey abebe :
Thank you
2026-11-09 00:47:51
0
siyum.zebdewos
SIYOUM ZEBDEWOS :
ቤተክርስቲያን በግድ ገንዘብ አምጭ አላላሽም የፍቅር ስጦታ ነው ሌላው ዶሞ በተክርስቲያን በህይወትሽ ላይ ትልቅ ለውጥ ያመጣል
2026-11-09 04:47:16
0
hana.4truth
Hana For Truth ( ሐና ስለ እውነት ) :
በጣም ትክክል ነው ያልሽው American Church ውስጥ ግን የድሮዎቹ ጋ እንደዚህ አይነት ሽቀላ የለም። ቸርች ሰርቪስ መንፈሳዊ ነው መሆን ያለበት የነፍስ ምግብ እና የነፍስ መጠጥ ነው መሰጠት ያለበት።
2026-11-09 05:29:40
0
harar.sport
GIrma Balcha Sport :
ለረጅም ጊዜ ሳንሰላስለው የነበረውን ግን ደሞ ለራሴ ያልገባኝን ጥልቅ የቸርች ችግርና መፍትሔውን ነው ያፈረጥሽው ።ያልሽው ሁሉ እውነት ነው፣ሐቅ ነው፣የሁሉም ቦታ ችግር ነው።ጆሮ ያለው ይስማ። ተባረኪ።
2026-11-09 04:15:36
0
milli.teshome8
Million :
እውነት ነው።
2026-11-09 03:51:40
0
tsiontaledeckert
TTD :
mission can include helping people experiencing homelessness, illness, financial hardship, or the loss of a family member. When it comes to Ethiopian culture they always ask money from parishioners to help people who is in need
2026-11-09 03:20:23
0
lu219852
Avocado 🥑 :
True🥰
2026-11-08 22:33:13
0
To see more videos from user @bethy_creates, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About