Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@benjiwolde: #benjiwolde #ቤንጂወልዴ
Benji Wolde
Open In TikTok:
Region: US
Monday 09 November 2026 03:02:29 GMT
136680
15648
432
2860
Music
Download
No Watermark .mp4 (
51.79MB
)
Watermark .mp4 (
46.37MB
)
Music .mp3
Comments
Endalk zenebe :
በቃ ተባረክ በናትህ ውይ የዳነን ሰው እያስፈራሩ አስጨነቁን እኮ [Teary eyed] ur blessed
2026-11-09 08:54:55
416
fre :
እውነት ነው ሰው የዘራውን ቢያጭድ ሰው የተባለ አይኖርም ተባረክ🙏🙏🙏
2026-11-09 04:49:19
267
VERITAS :
በመጀመሪያ Forgiveness of Sin፣ Temporal Consequences እና Divine Discipline መካከል ያለውን Theological Distinction መለየት አለብን። እነዚህን ማደባለቅ Category Error ነው። ገላትያ 6፥7–8ን ከImmediate Context ነጥሎ እንደ Mere Natural Consequences መተርጎም Exegetically Reductionistic ነው። ጳውሎስ «ሰው የዘራውን ያጭዳል» ካለ በኋላ በቁጥር 8 ለሥጋ መዝራትን ከጥፋት፣ ለመንፈስ መዝራትን ከዘላለም ሕይወት ጋር ያያይዛል። ይህ የጥቅሱ Eschatological Dimension ነው። ሮሜ 8፥1 የሚያስተምረው Freedom from Condemnation ነው፤ እንጂ Freedom from Divine Discipline አይደለም (ዕብራውያን 12፥6)። እንዲሁም መዝሙር 103፥10–12 Divine Forgiveness እንጂ የTemporal Consequences መጥፋትን አያስተምርም። ዳዊት ይቅርታ ቢያገኝም የኃጢአቱ መዘዝ አልቀረለትም (2ኛ ሳሙኤል 12፥13–14)። ስለዚህ Forgiveness ማለት Absence of Consequences አይደለም፤ Divine Discipline ማለትም Eternal Condemnation አይደለም። ዋናው ጥያቄዬ፦ If Galatians 6:8 is merely about natural consequences, how do you account for its explicit reference to eternal life? ይህን Eschatological Reality በምን Exegetical Grounds ነው ወደ Mere Natural Cause and Effect የምትቀንሰው?
2026-11-10 05:40:30
8
Model Berry :
ብትወዱኝስ ትእዛዜ ጠብቁ 🙏
2026-11-09 05:54:24
115
jordimakeup :
“እግዚአብሔር ምሮን እንጂ መርምሮን ቢሆን ማናችንም አንገኝም ነበር🙏”
2026-11-09 06:42:41
98
BEZE ANBiko :
thank you[Red heart]
2026-11-18 01:52:32
0
Lamrot Boghle :
ሙሉው የት ነው?
2026-11-09 05:33:58
6
Mesi❤ :
እግዚአብሔር ዘመን ዘላለምህን ይባርክ 🥰🥰🥰
2026-11-09 03:08:32
34
Misha :
"የዘራነዉን ሁሉ አጭደን ቢሆን ኖሮ በህይወት አንኖርም" ነበር I love thise word
2026-11-09 07:04:26
11
beimnet jundi :
እግር በእግር እያመከነልን ነዉ 👏 እኔ ላንተ ቃል የለኝም ቤኒጂዬ 🤌 ተባረከ 🙏
2026-11-09 03:43:55
13
Jedidiah :
Stay Blessed
2026-11-19 11:50:13
1
Dr. Nicodemus 777 :
በጣም የወደድኩት ውይይት ነበር። ፀጋ ይብዛልህ አባቴ። Proud of you, brother.🙌❤
2026-11-14 10:55:26
4
sh@lom 🩵 :
ወንድሜ ስወድህ ፀጋ ይብዛልህ 🙏
2026-11-09 03:12:28
15
Helu @ANUR :
ቤንጅ ብዙ እውቀት, ትምህርት ግንዛቤ እና የማያልቅ ትምህርት ያለው ስለሆነ በጣም የተሻለ ግንዛቤ ያለው ብዙ ጥያቄ የሚጠይቅ ሰው ጋ ቢያቀርበው ኖሮ...... ቤንጅን ከ እውቀቱ ብዛት አንፃር አልጠየቀችውም!!
2026-11-09 05:16:59
9
henok negshi :
ቤንጃዬ በቃ ስሰማክ እንዴት ደስስስ እንደሚልኝ ተባረክል ክፍ አይካክ❤❤❤
2026-11-09 08:21:51
7
josa :
biniye have no words lante❤️❤️❤️
2026-11-09 03:29:45
0
Bliss :
2026-11-09 06:43:20
6
Shalom ✝️ :
ምንም አልልህም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ🙌
2026-11-09 05:10:56
7
Beti :
እውነት!!!
2026-11-10 08:52:57
1
desti :
ይቺን ለማለት ነው [Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-14 10:37:09
1
mekdes :
ሁሌ የማስበውን የውስጤን አወራህልኝ ጌታ ይባርክህ
2026-11-14 12:09:19
2
የእየሱስ ልጅ :
ምህረቱ እንደበዛልኝ እንጂ እራይት ኤክስ እያደረገ ቢሆን ይቺን አልጽፍም ነበር በእውነት ስለ ምህረቱ እግዚአብሔር ይመስገን ብሩክ ነህ
2026-11-13 19:17:55
2
emu :
yebezalku wendime🙏
2026-11-11 19:41:15
1
Mehrat honalgh bgta :
አስራት መስጠት ሀጥያት ነው?አስረዳኝ አዲስ ነኝ ግን አይገባኝም የስራ 10ፐርሰንት የሚሰጠው በደብ አብራራው እባክህ
2026-11-09 09:58:11
1
To see more videos from user @benjiwolde, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Men’s hoodies do it better @pacsun
🤲🏻🤎#تصويري #تصميم_فيديوهات🎶🎤🎬 #يوم_الجمعه #اقتباسات #fyp
Trying to find the best travel crib for your family? Here is my comparison of two very popular options! Use Code STROLLER15 to save on the Guava and STROLLER10 to save on the compact @Newton Baby!
guess the flag / guess the country asmr #asmr #lofiasmr #guesstheflag #guess #asmrgame
#حانوت_فسنطروفيل #mix_rai
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy