@tesemamukura: የአለማችን ሰነፍና ሃብታም የሆነችው አገር ስዊዘርላንድ አስገራሚ ነገሮች እነሆ ‼️ *** 1. በባንክ ንግድ የከበረችው ስዊዘርላንድ ከዓለም ሰነፏ ሀብታም አገር ተብላለች። ስንፍና ሁሌም ከድህነት ጋር አይቆራኝም። ስንፍናቸውን አስመልክቶ አንኳር አንኳር ነጥቦች እነሆ፣ * ሕዝቧ ገንዘብ ሞልቶ ከመትረፉ የተነሳ መሥራት አይፈልግም ፣ ልሥራ ያለም በዓመት 2 ወር ገደማ ብቻ ነው የሚሠራው። * እያንዳንዱ ስዊዝ በዓመት ቢያንስ አንድ ወር ተኩል ጉብኝትና በመዝናናት ያሳልፋል። * የእያንዳንዱ የስዊዝ ዜጋ ገቢ በዓመት ወደ 100,000 የአሜሪካን ዶላር ይገመታል፣ የኢትዮጵያ ለንፅፅር ያክል 944ዶላር ብቻ ነው። * የምን ሥራ ነው፣ ተኝቼ መዋል ነው መዝናናት ነው የምፈልገው ያለ ዜጋ የስዊዝ መንግሥት በወር ወደ 262,000 የኢትዮጵያ ብር ደሞዝ ይከፍለዋል። * ገንዘብ ማውጫ መንገዱ የጨነቀው የሲዊዝ መንግሥት በየወሩ ለዜጎቹ ወደ 150,000 የኢትዮጵያ ብር ተቀማጭ ለእያንዳንዱ ስዊዝ ልመድብ ብሎ መተማመኛ ሪፈረንደም ሲጠራ 60% የሆነው ሕዝብ ምንያረግልናል ያለንንም በልተን መጨረስ አልቻልንም ብሎ የመንግሥትን ሀሳብ ውድቅ አድርጎታል። * ስዊዞች የባንክ ንግድ ገንዘብ ላይ ተቀምጠው ስላደጉ የገንዘብ ጉጉት ፈፅሞ የላቸውም፣ ሰርቶ ማደግ የሚባል ነገር ጨረሶ አይታወቅም፣ እንደ አፈር ዶላር ሳይሰሩ ዝቆ መዝናናት እያለ የምን ስለስራ ማውራት ነው😂😂👌 ከተመቻችሁ ላይክናሸር አድርጉት ‼️ #100kviews #foryou #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #comment #favorite

tesema
tesema
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 09 November 2026 03:45:18 GMT
3371
84
3
8

Music

Download

Comments

hani69883
hani :
የተባርከ መንግሰት
2026-11-09 08:03:27
0
ssylntm
☦️♋️ :
እንዴት ብየ እዛ ልሂድ???😂
2026-11-09 06:19:14
0
wondimu.megaro
Wøndiye Heavenly ✝ :
😕😕
2026-11-09 05:39:22
0
To see more videos from user @tesemamukura, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About