@hadis.amharic: #onthisday #የ90ዎቹ #ethiopiatiktok #videoviral #habeshatiktok

> #ZEMENE 90ş
> #ZEMENE 90ş
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 09 November 2026 04:55:08 GMT
33219
2964
92
295

Music

Download

Comments

ajereh7636
Surafel :
እኛም አሁን በዲሮው ጊዜ ለማለት በቃን😳😳😳
2026-11-09 05:22:33
51
ethiopian.ethiopi304
Ethiopian Ethiopian :
ይህንን ትውስታ ዘወትር በኢቲቪ ሊተላለፍ ይገባ ነበር
2026-11-09 08:21:56
5
selame652
@አቤel..... :
ክላስ ረፈደብን ብለን እንሮጥ ነበር ስንሰማው ይዬን ዘፈን
2026-11-15 07:19:04
1
hawicho.4961.habeshawit
💚Hጎጃሜዋ*የናቷብቸኛخذ بيدي ياسيدي💘 :
አይ ቡና የጎረቤት ተርቲብ😢😢😢😢❤️❤️❤️
2026-11-09 18:32:42
8
abdilaziz.07
☪︎𝑨𝓫𝓭𝓲𝓵𝓪𝒁𝒊𝒛☪︎☪️🕌🕋 :
ወላሂ በጣም ናፍቆኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-09 17:50:08
8
bigb2852
bigb :
በጣም ነው የሚናፍቀው ሀገሬ ሁሉ ናፍቆኛል
2026-11-09 15:47:14
5
talih.eadil.khami
H❤️&❤️ :
በጣምነው የናፈቀኝ😭😭
2026-11-09 06:57:45
5
z06001
ዜድ ነኝ የሰማእቱ ልጅ$$$$$ :
አይትዝታ
2026-11-09 09:27:53
0
user96348304772476
ሳላሜ እየሱስ ነው ። :
ጎረቤት ሦሰት አራት ቤት ተጠርቶ መንጌዳኛ ሁሉ ኑ ግቡ ብሉ የምባለቤት ዘመን ነበረ ደጉ ጌዜ እኛም በዘመናችን የምናወራው አለ ደግ ጌዜ እንኳን በዛን ዘመን ተወልድኩ
2026-11-10 06:17:12
2
eve.ali15
ያልተኖር ልጅነት 😘😘 :
ባላቀው ይሻለኞ ነበር
2026-11-12 12:07:04
1
tesfayadekemegn
እናቴ ናፍቆቴ :
🥰🥰🥰🥰 ቀላል ይናፍቃል
2026-11-09 07:30:02
1
user9437557439507
እግዚያብሔር አስቀድሞ የተቀደመ አላየንም:: :
እየተፈራረቃቹ ልታሳብዱኝ ነው ምናለ ይሄን ቡና ቡና ሚለው ቢመልሱልን
2026-11-10 17:05:53
1
user96940322608041
ሰብለ :
በአለማየዉ ቡናጠጭ
2026-11-09 13:18:40
1
seyfedin.abdulmaj
Seyfu A/majid :
አረ ለመየመለስ ጊዜ በትዝታ አታቀጥሉን
2026-11-09 09:50:57
2
user53703840246080
ሬርና ያቁምስ 💀 :
እኔ የተራ ቡና በጣም ደስ የሚለኝ ነገርስ
2026-11-11 11:25:17
1
adanech.moges
Adanech Moges :
ተው አታስለቅሰን[Teary eyed][Crying]
2026-11-09 23:01:44
1
user9197045823682semu
سميرا🧕🦅🇪🇹 :
ግን እደኛ ያለዘመን ከየት ይገኝል 🥺🥺🤗
2026-11-09 07:25:27
1
mom.wedy
🌍የእናቷ ልጅ🕋 :
2026-11-09 07:24:11
1
kerima491
kerima🧕📿📚 :
እደኔ ቡና ማፍላት የማይወድ😂
2026-11-09 11:41:40
1
user1376343884841
@kiru_12 :
አምባሻ ነው የናፈቀኝ
2026-11-14 11:09:17
0
netsi7880
Netsi :
ሁሌ ቅዳሜ ጥዋት የኛቤት አይይይይይ
2026-11-13 22:08:29
0
mubekhan143
it's Me :
memory 🥰🥰🥰
2026-11-13 20:30:35
0
user429911601869
🇪🇹🇩🇯 Black boy ☪️ :
ቡና ሲታጠብ ከነቃሁ ትምህርቴ አይረፍድብኝም
2026-11-13 17:34:07
0
arsenalfootballclub80
ኮማደር :
2026-11-12 11:04:09
0
shime1809
Shime :
ቡና ቡና
2026-11-09 05:23:20
0
To see more videos from user @hadis.amharic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About