@engineering_insight: የአየር ብሬክ ሲስተም ክፍል 1፦ ኤር ኮምፕረሰር (Air Compressor) አሰራርና ዋና ዋና ብልሽቶች! 🛠️🚛 የከባድ መኪና መካኒኮች፣ ባለሙያዎችና አሽከርካሪዎች ሊያውቁት የሚገባ ወሳኝ የምህንድስና እውቀት። #sinotruk #aircompressor #airbrakesystem #heavyvehicles #mechanicalengineering

Engineering & Research Lab
Engineering & Research Lab
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 09 November 2026 05:06:23 GMT
1341
95
2
11

Music

Download

Comments

engineering_insight
Engineering & Research Lab :
የከባድ መኪና መካኒኮች እና ሾፌሮች! 🛠️የሲኖትራክ ኤር ኮምፕረሰር (Air Compressor) ተበላሸ የሚባለው በብዛት ዘይት ማሳለፍ (Oil Carryover) ሲጀምር ነው። እንደ ባለሙያ፣ የኮምፕረሰር ዘይት ማሳለፍ ሲጀምር መጀመሪያ የምታደርጉት ቼክ ወይም ጥገና ምንድን ነው? ተሞክሯችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ! 👇🚛⚙️
2026-11-09 05:16:02
0
asfaw.bekele
ቅዱስ ገብረኤል አባቴ :
ብዙ ትምህርት እያገኘሁበት በርታ
2026-11-09 15:28:14
0
To see more videos from user @engineering_insight, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About