@tmesegen30: በሚኒሶታ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ዓመታዊ ክብረ በዓል ላይ የተገኙት ብፁዕ አቡነ ናትናኤል፣ በኢትዮጵያ ውስጥ በኦርቶዶክሳውያን ላይ እየደረሰ ያለውን ተከታታይ ግድያ እና መከራ አስመልክተው መልእክት አስተላልፈዋል። ክርስቲያኖች ቀኑን ሙሉ እንደሚታረዱ በጎች እየተቆጠሩ፣ በየቀኑ የሞት መርዶ እና ሙሾ መስማት የእለት ተእለት እጣ ፈንታቸው መሆኑን በከፍተኛ ሀዘን ገልጸዋል። ጉዳዩን ለመንግስት ለማሳወቅ በተደጋጋሚ ጥረት ቢደረግም፣ ከአምስት እና ስድስት ጊዜ በላይ ቢወያዩም መፍትሄ አለመገኘቱን አስረድተዋል። "ሰዎች አይሙቱ እና አትገደሉ" ብሎ መጠየቅ ፖለቲካ አለመሆኑንም አስገንዝበዋል። #አቡነ_ናትናኤል #ሚኒሶታ #መድኃኔዓለም #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ

temesgen ፩ habesha
temesgen ፩ habesha
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 09 November 2026 05:58:56 GMT
822
127
4
33

Music

Download

Comments

tmesegen30
temesgen ፩ habesha :
በሚኒሶታ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ዓመታዊ ክብረ በዓል ላይ የተገኙት ብፁዕ አቡነ ናትናኤል፣ በኢትዮጵያ ውስጥ በኦርቶዶክሳውያን ላይ እየደረሰ ያለውን ተከታታይ ግድያ እና መከራ አስመልክተው መልእክት አስተላልፈዋል። ክርስቲያኖች ቀኑን ሙሉ እንደሚታረዱ በጎች እየተቆጠሩ፣ በየቀኑ የሞት መርዶ እና ሙሾ መስማት የእለት ተእለት እጣ ፈንታቸው መሆኑን በከፍተኛ ሀዘን ገልጸዋል። ጉዳዩን ለመንግስት ለማሳወቅ በተደጋጋሚ ጥረት ቢደረግም፣ ከአምስት እና ስድስት ጊዜ በላይ ቢወያዩም መፍትሄ አለመገኘቱን አስረድተዋል። "ሰዎች አይሙቱ እና አትገደሉ" ብሎ መጠየቅ ፖለቲካ አለመሆኑንም አስገንዝበዋል። #አቡነ_ናትናኤል #ሚኒሶታ #መድኃኔዓለም #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ኢትዮጵያ #ግድያይቁም #ለተጎጂዎችእንድረስ #ኢትዮጵያውያን #EthiopianOrthodox #Minnesota
2026-11-09 06:28:53
0
md.mobile787
በዘአልሞ :
🙏🙏🙏
2026-11-09 06:27:13
1
user1576841092920
ሸዋዘበነ :
😭😭😭
2026-11-09 07:14:55
0
To see more videos from user @tmesegen30, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About