@behajanews:

BEHAJA NEWS
BEHAJA NEWS
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 09 November 2026 06:55:06 GMT
27969
1568
138
49

Music

Download

Comments

mulemule242
mule :
መግደልና ማስገደል መቼነዉ የሚያቆሙት???
2026-11-09 07:01:44
48
meseret0802
✈️ህልሜ ሌላ ኑሮየ ሌላ🤔🖕 :
ስልጣኑን ይልቀቁልን እባከወ አለቅን 🙏
2026-11-09 07:01:09
22
ellahariso162
Ella Hariso :
መቼ ነዉ ስልጣን የምትለቀዉ...?
2026-11-09 07:05:15
14
werku.kassanew
የድንግል ባርያ ነኝ :
በዱሮን አትግደለን እባክህ በልልን
2026-11-09 07:00:28
18
gl38574
user :
nuro kabidonali 😩😩
2026-11-09 07:04:51
0
kiya3070
kiya m :
YENURO wudinet nedaji mechemer
2026-11-09 07:50:02
0
kingof44tu
𝕂𝕚𝕟𝕘𝕠𝕗44𝕥𝕦 :
ከስልጣን ይውረዱልን
2026-11-09 07:05:11
2
chaplaw
ABEL G :
ለምንድን ነው በሀይማኖታችን መርጠህ የምትገለን ብዬ እጠይቀዋለሁ
2026-11-09 07:03:20
1
titilala847
ሁሉ አገርሽ :
ከወደቡ በፊት ሰላም ስጡን ከዛ ሌላው ይቀጥላል
2026-11-09 07:04:44
9
alexo201984
Alexomerhay2019 :
ከሰልጣኑ ይልቀቅልን ብለን ነበር የምንጠይቀው
2026-11-09 07:04:00
1
user9992246569603
user9992246569603 :
ምን አይነት እናት ብታሳድጎት ነው እዲይ ሀገር ወዳድ ጀግና የሆኑት
2026-11-09 07:15:19
3
usero9959
𝙯𝙚𝙢𝙚𝙣𝙪 🦅🦅🦅 :
የኢትዮጵያን ህዝብ በማገዳደል ወጣቱን ተስፋ እንዲቆርጥ ያደረጉት ከማን ተልኮ ተቀብለዉ ነዉ ብላቹህ ጠይቁልን
2026-11-09 07:34:39
3
d_blive
ANFILD__JOKER😜🇪🇹 :
ቀይ ባህር መች ነው የኛ ምሆነው
2026-11-09 07:10:46
2
alemhun7
alemhun :
ስራህ ግን ምንድን ነው ተብላችሁ ጠይቁልን መቸም ኢትዮጵያን እዬመራሁ ነው እንዳይለን ??
2026-11-09 09:09:37
1
nahom212327
nahom212327 :
የተገደሉ የታረዱ ፍትህ ያግኙ ከዛ እናወራለን ህግ ሲኖር😳
2026-11-09 07:56:31
2
user8036592108129
መስ :
2005እጣይውጣልን በቤት ኪራይ ተማረርን
2026-11-09 08:09:23
1
ytbarek.melkamu
ዬ ራማዉ :
ለምን ድነዉ በኦርቶዶክሳዉያን ላይ ጦርነት አወጅክ ምክንያትህምንድነዉ በለን
2026-11-09 07:04:45
0
fediluabrbr
ፈይዱ የአላህ ባሪያ :
እኔ በሆን ስልክ ግዙሉኝ😭😭😭😭
2026-11-09 07:27:59
1
tesfay.tilahun3
Tesfay Livr Pool :
ያአማራ ክልል ሰላም መቸ ነው
2026-11-09 08:19:59
0
user12162176221301
user12162176221301 :
የባህር በር ሳይሆን
2026-11-09 10:25:09
0
user6026018766319
ኢትዮጵያ ትቅደም :
የባህር በር ምናምን መጀመሪያ ህዝብ ሰላም ያግኝ ቢያንስ በቀን 2 ጊዜ ይብላ ለምንስ ክርስትና እምነት ተከታዩች ላይ ጭካኔው በረታ አማራና ክርስትናን ለምን ለማጥፋት ተፈለገ ብዙ ጥያቄ ነበረን ግን እሱም ያውቀዋል መልሱም እሱውጋ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ጥያቄያችን ከፈጣሪ ይመለስልናል እኛ ብንቸኩልም የማይዘገይ አምላክ ይፈርድልናል
2026-11-09 10:30:17
0
user2361807811572
hari 333 :
እኔ መረቴ የመለስልኝ ነበር መጠይቀው
2026-11-09 10:29:20
0
ing130900
ing. :
ከሁሉ በፌት የዜጎችን ሰላም አሰቀድም። ተዟዙሮ ሰርቶ የመብላት የመኖር መብት አክብር።
2026-11-09 10:41:30
0
gonderkidan
Mebtu official Page :
ሰልጣን ይልቀቁልን
2026-11-09 10:27:07
0
laste.tefera4
LASTE TEFERA :
መሬ ወዳጅ ጠይቅልን
2026-11-09 06:58:43
0
To see more videos from user @behajanews, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About