@abyssinia_catering: #jaarsummaa #catering #shimgilina #abyssinia_catering #አቢሲኒያ @Daro Tekilu @SHIME WEDDING PLANNER + EVENTS @AD PICTURES 🌎🇺🇸🇨🇦🇬🇧🇩🇪 @Dj sami and Decor @lilo teklu🌳 @Jőĥñ @Moa event (ሞአ.ቲ) @mesi teklu🦋

Abyssinia Kitchen & Catering
Abyssinia Kitchen & Catering
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 09 November 2026 06:58:38 GMT
237587
7092
146
537

Music

Download

Comments

kassayeyimer
kassaye yimer :
ምግቡም ወርቅ ሳይሆን አይቀርም አቤት ምስጋና ለተቸገሩት እና ለታራቡት ሰዎች ምን ተሰርቷል?
2026-11-09 10:29:18
20
lelakebede
Lela Kebede :
በአለም ስትኖሩ በመጠን ኑሩ😳
2026-11-10 05:38:06
21
rahel.mekonen
Rahel Mekonnen :
የብሩ ምንጭ ምንድነው?
2026-11-09 15:29:30
32
19.2106
Emu እሙሻ :
ብር ግን ይመቸው ደስሲልል
2026-11-09 11:09:56
16
liverikk.video3
HABESHA(ሀበሻ)🤔 :
ምንም ቢደላህ እንጄራ በወጥ እንጂ በወርቅ አይበላም🙏
2026-11-09 14:46:56
10
akiya9319
akiya :
this is money laundry
2026-11-09 11:26:25
4
jebessa11_o
Jebessa :
የብሩ ምንጭ ምንድነው ብላችሁ ለጠየቃችሁ ደርሼበታለሁ አርባምንጭ ነዉ
2026-11-13 21:54:09
0
alexso322
Alexso :
መጠጡ ግን😳
2026-11-12 13:04:23
1
atk.addis6
Ashu :
ሉቃስ 14÷12: የጠራውንም ደግሞ እንዲህ አለው፡— “ምሳ ወይም እራት ባደረግህ ጊዜ፥ እነርሱ ደግሞ በተራቸው ምናልባት እንዳይጠሩህ ብድራትም እንዳይመልሱልህ፥ ወዳጆችህንና ወንድሞችህን ዘመዶችህንም ባለ ጠጎች ጎረቤቶችህንም አትጥራ። 13: ነገር ግን ግብዣ ባደረግህ ጊዜ ድሆችንና ጕንድሾችን አንካሶችንም ዕውሮችንም ጥራ፤ 14: የሚመልሱት ብድራት የላቸውምና ብፁዕ ትሆናለህ፤ በጻድቃን ትንሣኤ ይመለስልሃልና።”
2026-11-09 14:05:47
7
yse824
Sami :
ወንድሜ እንኳን ደስ አለክ የኔ መከታ እወድሃለሁ
2026-11-11 11:04:27
0
01comachu
01Record TRUMP :
እኔ የምትታየኝ ማራማዊት ብቻ ነች🥰
2026-11-11 08:33:52
3
tewodros.top.movi
Teddy Movies :
እንኳን ደስ አለሽ እኸቴ ደስታሽ ደስታዬ ነው ወርቅ የሆነ ልጅ ይስጥሽ
2026-11-10 14:04:49
2
jj522381
JJ :
ብዙ ቀናተኛ ሰው አየሁ በኮሜንት😅
2026-11-12 16:20:36
1
yekurtkenlege1
WAGENER(ዎግነር) :
ምንጩን አሁን አወቅነዉ😂😂😂😂
2026-11-12 05:14:19
1
lovelidya1
lee :
ለምን በመዝሙር እነሱ በዘፈን ያረጉትን
2026-11-10 18:28:34
1
nigi221
nigi221 :
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ🥰🥰🥰
2026-11-10 13:01:56
1
740mekdi1
R :
ብሩ ግን የማነ.. ዉ
2026-11-09 12:36:24
2
takiefikir2
Takie Agape :
yhin birr le rabute bitargutes.geta rasu des Aylwem
2026-11-09 13:41:06
2
kassahuneshtu
6 :
ያለው ማማሩ 😳😳😳😳😳😳
2026-11-09 20:13:46
1
nati45076
NATNAEL✝️ 🇪🇹 :
በኢየሱስ እመኑ ከዘላለም ሞት አምልጡ 🛐👏🙏
2026-11-11 14:18:41
1
seble.telahun
ልደት :
እባክሽ እህቴ የገዘቡን ምንጭ ማወቅ እፈልጋለን ይነገረን
2026-11-10 15:30:32
1
anjachewgibe
anjachew gibe :
ዋዉ መልካም ትዳር ይሁንላቹ በረከቱ እኔንም ያግኝ🥰🥰🥰🥰
2026-11-10 14:22:06
1
z.a.w.2019
Z A W 2019 :
ኧረ ለእለት ለተቸገሩ ወገኖቻችንም አስተዋፆ አድርጉለት
2026-11-10 13:09:34
1
booo49316
booo :
ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያርገው [Heartwarming][Heartwarming]መድሀንያለም ሆይ የኑሮ ልዩነቱ በጣም ሰፍቷል በልቶ የማያድር በዝቷል አቤቱ ለተቸገሩት አንተ ድረስ[Crying][Crying][Crying]
2026-11-10 02:28:12
1
user4475314930092h
hiwi 2119 :
tetetalechi eda
2026-11-09 09:36:34
2
To see more videos from user @abyssinia_catering, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About