@tekeshtax2121: zero report ፈቃድ ለማደስ 50 ሽ ብር #annual report #tax #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp

Tekalign Tax &BusinessAdvisor
Tekalign Tax &BusinessAdvisor
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 09 November 2026 07:38:48 GMT
28162
529
19
128

Music

Download

Comments

gunnermike14
gunner mike :
እና ማንን እንጠይቅ እሺ
2026-11-09 10:06:22
7
abdellah_dawd
Abdellah Dawd :
እረ አለ 2000,000x2.5% አማራጭ አነስተኛ የሚል
2026-11-09 09:04:41
3
sofitekle5634
🌸🌸Sofi :
አምላካችንንም እንደ ገቢዎች የፈራን አይመስለንም ተሰቃየን እኮ
2026-11-09 10:34:08
3
abrish_912
abrish91@abreham :
ena be our voice
2026-11-09 10:48:59
0
ethflowers
EthioFlowers :
ገቢ=0.00 0.00 * 2.5%=0.00
2026-11-09 09:36:27
4
mulie0864
Natan Mulugeta :
እረ ወዲት ነው የምንሂደው ጎበዝ
2026-11-09 12:32:52
0
zmrm52
ZMRM :
ይህ የተቸገረ ህዝብ ምን አድርጉ ነው የሚሉን
2026-11-09 12:34:09
0
aber4963
Aber :
በነካ እጅህ የንግድ አካውን ላይ ለገባ ገንዘብስ ለም ተጠያቂ ይኮናል ?
2026-11-09 10:06:45
0
dermen335
dermen :
በታሪክ አልከፍልም።
2026-11-09 12:02:33
0
bububusha6
Maruባለክራሩ :
በክት መንግስት
2026-11-09 11:07:42
0
cloudy.now
Her's :
satiseraa😁😁 huhuyiiii
2026-11-09 09:45:51
0
abrish_912
abrish91@abreham :
ደሞ ትዛዝ ነው ይሉናል እኮ
2026-11-09 10:51:10
0
jonn5277
jonn :
አመቱን ሙሉ ንግድ ፈቃድ ከምዘጋ እያለ በዜሮ ያሳወቀ ሰው ከየት አምጥቶ ነው 50 ሺ የሚከፍለው፣ ዜሮ መሆኑን በፈለጉት መንገድ ያጣሩ ግን ሰውን ለማሰቃየት የተቋቋመ መስሪያቤት እስኪመስል ድረስ አግባብ ያልሆነ ነገር አይሰራ
2026-11-09 09:26:30
9
rocky92981
rocky :
አታድሱ ይቅርባቹ 50ሺ ብር አትክፈሉ። የራሱ ጉዳይ ገቢዎች
2026-11-09 08:46:23
3
wondsint
wond :
ገቢዎችጋ ያለው ችግር ከሕግ እና ከመመሪያ ውጪ በየቀኑ በየግድግዳው ላይ የሚለጥፉት ደብዳቤዎችና ማሳሰቢያዎች ናቸው:: አንድ ደብዳቤ ወይም ዶክመንት መዝገብ ቤት ገቢ ለማድረግ ስንት ቦታ ዞረህ ካስመራህ በኋላ ነው:: ወረፋው አያድርስ ነው::
2026-11-09 08:41:32
0
To see more videos from user @tekeshtax2121, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About