@melektegnaw_: ማነው እሚተረጉምልኝ

Melektegnaw_
Melektegnaw_
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 09 November 2026 08:15:15 GMT
107594
29895
379
3354

Music

Download

Comments

selemawit.haylay
selam :
ከገጠር ተርበን ነዉ ወዲዚ የመጣነዉ ክረምት ኣልነበረም እህል ጠፋብን በእግዝኣብሄር መዘገብ ይፃፍልህ እኛ ምስክር ነን ዘርህ ይባረክ ቡሩክ ሁን ረጅም እድሜ ይስትህ እዉነትም እንደስምህ መልእክተኛ ዋናዉን ይዘህዋል የተባረክ እኔን ይድፋኝ ሳምም ላርግህ ኣነተ ቡሩክ በልጆችህ ተደሰት ነዉ እሚሉት በመጠኑ ያወኩት
2026-11-09 08:39:46
716
emu_ahelm_iman
Emukasherif :
ሁሌም ከሚፈልጉህጋ አላህ ያገናኝህ🤲🤲🤲🤲
2026-11-09 08:27:23
285
2121addis
addis :
ወይ ጊዜ እኔ ዩኒቨርስቲ ትግራይ ከ 13 አመት በፊት ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ ካልተሳሳትኩ አንድም የኔ ቢጤ አይቼ አላውቅም ነበር እንኴን አገሩን ለቆ የሚለምን ይሄ ሁሉ የጦርነት ውጤት ነው😳😳
2026-11-09 08:43:14
142
saysomthingoll
ⓟⓐⓟⓘ🛴⭕️ⓝ :
መልክተኛው ባንተ ምክንያት እምባየ ኣለቀ 😭 ኢትዮጵያ ኣንተ ብቻ ይዛ ቀረች
2026-11-09 09:24:15
267
hiwis.makeup
Hiwi's makeup❤️✌️ :
Gn eko snt br endehone alawekum mejemerya stsetachew snt ymeslotal stlachew 1 shi new yaluh
2026-11-10 07:14:14
0
mahi237234
𝑚𝑎ℎ𝑖 🌸🌸 :
አቦይ መዓረይ 🥹🥹🥹
2026-11-09 09:08:31
60
tigrayme1
Fiora 🥀 :
አየ ትግራዋይ 🥹
2026-11-09 09:11:46
49
biruktinani
Brukti 🌸 :
yene abat[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-10 06:16:38
0
danialhafte
Danial♍ :
ቡሩክ ሁን እድሜ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ እሆ ደሞ በእ/ር መዝገብ ይፃፋል ምስክር ነው። ክፉ አይንካህ ፤ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ። እንዴት ያል የተባረክ ልጅ ነህ። ዝም ብዬ ሳም ላርግህ ደስ ብሎኛል። በጣም በጣም ደስስ.....
2026-11-09 08:32:39
94
simegn.9
lucy sweet :
wiyyyyyy endet anjete kibe teta[Pray][Pray][Pray]egzabher yistachu
2026-11-09 16:09:58
0
mesiigmail.com
Mesi21 :
ተባረክ, ዘርህ ይባረክ, በ ልጆችህ ተደሰት, ይሄ በሰማይ ቤት ይመዘገባል እግዚአብሔር ያያል ተባረክ ተባረክ ነው ሚሉህ መልክተኛው 🥰
2026-11-09 08:41:48
37
helu.meressa
helu :
አቦይ❤❤❤
2026-11-10 07:40:44
0
coffeeholic_bee
🎧ibry🐝 :
Why is the screen blurry [Teary eyed]
2026-11-09 15:28:38
0
rozalita1606
rozi nani :
yene abat 😥
2026-11-10 08:19:51
0
mahlu1987
Rama :
🥺🥺ችግር ኣይኑ ይጥፋ ኣቦ
2026-11-09 12:52:40
34
kunamawu
ኩናማው :
መልክተኛው አንተ ባትሰማው ብዙ ሰው እሰማው ነው❤️በቃ ላንተ ግን በምን ልግለፅክ❤️በሄድክበት ኩፋ አይንካህ❤️በዚች ምድር አንድ አንተ ህሊና ያለው ሰው❤️ለዛውም በአሁኑ ዘመን❤️አረ ምኑን ላውራ❤️❤️❤️
2026-11-09 11:23:20
11
ruhanegni22
🌸🤍✨ ሩሐማ ✨🤍🌸 :
ተባረክ ዘርህ ይባረክ
2026-11-09 08:22:06
65
mee_1628
Mercy Stainless Steel 💎 :
ቅድሞትኻ 🥹 እድሜ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ በልጆችህ ተደሰት ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
2026-11-09 13:55:14
12
lemu.yeletsha
lemu yeletsha :
ከምንም በላይ በልጂህ ተደሰት ያሉክን እዳትረሳ😭😭😭🥰🥰🥰
2026-11-09 13:29:34
11
user2162981568250
sunrise :
ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ሰላም ሁን ዘርህ ይባረክ በልጆችህ ተደሰት ብለው ነው የመረቁህ እኔም በ7 ወር ውስጥ የለመድኳት ቋንቋ ነው።
2026-11-09 17:02:14
5
esku.t12
Esku T :
የ እግዚአብሔር መንገድ ይፃፍል 🥺🥰🥰
2026-11-09 08:25:06
23
yayewa1
B&W❤️🇮🇱 :
Ufff Yeni abate 🥲😥🥲🥲
2026-11-09 08:19:02
30
kokitem2
koki tem :
የኔ አባት 🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-09 08:39:15
13
ermiyas.m23
Êrmiyas M ቋሪት√ :
እራብን አውቀዋለሁ ክፉ ነው 🙏
2026-11-09 08:33:45
9
tsigedingl12
tsige yemikael :
ዘርህ ይርባ🥰
2026-11-09 08:27:48
16
To see more videos from user @melektegnaw_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About