@abasdigital: የዲጂታል ፋይናንስ ማጭበርበርን እንከላከል! 🛑 የኦንላይን ባንክ አካውንትዎን እና ገንዘብዎን ከሳይበር ጥቃት ለመጠበቅ እነዚህን ጥንቃቄዎች ይተግብሩ፦ 1️⃣ የባንክ ፒን (PIN) ወይም ሚስጥር ቁጥርዎን ለምንም አካል አጋርተው አይስጡ። 2️⃣ የሐሰት የዕድል ዕጣ እና የሥራ ቅጥር ሊንኮችን ከመክፈት ይታቀቡ። 3️⃣ የድረ-ገጽ አድራሻዎችን (URL) ትክክለኛነት በጥንቃቄ ያረጋግጡ። #7NCSM @INSA @Lij Dawud⚡️ @ታኩር @Moya #viralvideo #cyber #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #adonay @Technology Musics

Abas Digital
Abas Digital
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 09 November 2026 12:44:09 GMT
146
10
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @abasdigital, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About