@nequtewled: 👉 ሴራ ቁ. 56፡ መፋቂያችንን አሳፍረው የጥርስ ኬሚካል በ400 ብር ሸጡብን! #creatorsearchinsights #FYP #ጤና #መፋቂያ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ንቁ ትውል Ⓡ
ንቁ ትውል Ⓡ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 09 November 2026 15:50:06 GMT
50817
3682
91
1888

Music

Download

Comments

that.to2
That to :
የኛ ነብይ መሃመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰላም እንጨት መፉቅ ለአይን ለወገብ ለአፍ ጤና በጣም ጥቅም እንዳለው ከዛሬ 1400 አመት በፊት አሳውቀውናል አልሀምዱሊላህ
2026-11-10 04:56:57
45
emishawwondimageg
Emishaw Wondimagegen :
ምንም ምክንያት አያሥፈልግም የአፋር ወገኖቻችን በቂ ምስክር ናቸው።
2026-11-09 18:21:30
75
mif.user4169655058
Mif user41696550587571 :
የኛ ዉዱ ነቢ ሰ.ዐ.ወ ኡመቴን ማስቸገር ባይሆንብኝ መፋቂያን ግዴታ አደርግባቹሁ ነበር ያሉት ዉዱ የኛ ነበያ ያስቀሩብን ነገር የለም
2026-11-10 10:06:14
6
semerechasefa
SS fashion 💚💛❤️🕊🕊🕊 :
እኔ አልተውኩም በተለይ ችፍርግ የሚባለው መፋቂያ በጣም አሪፍ ነው ጥርስ ያነጣል
2026-11-10 16:43:19
4
meba90
Mebre Mobile & Computer :
ፕላስቲክ ነገር ሁሉ አደገኛ ነው
2026-11-10 05:10:18
8
tiktok_king0509
TIKTOK_KING :
ማነው ዃላቀር ያረገው...የነቢዩ ሱና ነው እኮ
2026-11-10 00:27:15
25
hareru275
Hareru275 :
እኔ መጀመሪያውኑ ብሩሽ አልጠቀምም ባህላዊ መፋቂያ እንጂ ።በሚገርም ሁኔታ ግን በየአጋጣሚው የፕላስቲክ መክተፊያንና የጥርስ ብሩሽን ሰዎች እንዳይጠቀሙ ሳልናገር አላልፍም ።
2026-11-09 18:23:08
6
user1831633026169
user1831633026169 :
ጥርሳችን አለቀ እኮ
2026-11-10 12:45:09
6
meskeremdesseasse
የስነልቦናምክርአገልግሎት :
በጣም የሚገርመው ነገር በመፋቂያ መጠቀም ከጀመርኩ ወዲህ ምንም አይነት የአፍ ሽታ የለብኝም። ለረጅም ቀን እራሰል ባልፍቀው እንደድሮው ሽታ የለውም።
2026-11-09 20:29:35
6
nequtewled
ንቁ ትውል Ⓡ :
እንደ ኬንያ፣ ህንድና አረቦች መፋቂያችንን ብራንድ አድርገን መቼ ነው አማዞን ላይ በ10 ዶላር የምንሸጠው። የሆነ የንቁ ትውልድ ስብስብ ያስፈልገናል
2026-11-15 19:14:01
1
awaju23
AWAJU KEFYALEW :
እኔ ሁሌም በእንጨት መፋቂያ ነው የምጠቀመው
2026-11-10 03:03:43
1
kenanmanfctringpl
ADDIS ASHAGRE :
ወደ ተፍጥሬዊ እንመለስ!!!!!
2026-11-11 05:56:43
6
nowahun
Elias Reshad :
ብሩሽ ጥርስ ያገማል
2026-11-11 12:37:13
1
user7431326973465
🌸 ✌ 🇵🇸 :
የነብያችን ሱና ነው
2026-11-15 13:09:32
1
yohsannes24
YOHANNES MECHANIC :
ኢትዮጵያዊ ሰርአተ መንግሰት ሲመጣ ይሰተካከላል
2026-11-10 03:46:12
5
user7408542839574
eyobabreham :
thank,s
2026-11-10 10:45:07
1
musie.teshome
Musie Teshome :
እንዚህ አይነት ትምህርት በጣም ያሰፊ ልጋል ተባረኩ
2026-11-11 04:48:45
3
abdulhakim.nasred
Abd :
s.a.w
2026-11-14 10:14:14
1
no_dentity
vasana talk :
ይቅርታ ግን የጥርስ ብሩሽ አብዛኛውን የጥርስ ገፅ ለማግኘት ተመራጭ ነው። በእንጨት መፋቅያ ሁሉንም የጥርስ ገፅ ማካለል ይቻላል ወይ?
2026-11-11 13:25:34
2
eliasayenae16
Elias Mohammed :
ግን ማናቹ? እውነት ኢትዮጵያን ልታድኑ የመጣችሁ ናቹህ እና በርቱ።
2026-11-10 19:42:11
2
arsenal9196
Arsenal :
betikikil
2026-11-10 11:21:04
1
user34158082878111
maya :
እውነት ነው።እኔ ጥርስን ከብረት የጠነከረ እንዲያደርግ እና ሙሉ በአፍ ውስጥ ያሉትን ባክቴሪያዎች የሚያጠፋውን እንጨት አውቀዋለሁ
2026-11-10 11:23:26
4
kidnatan16
Kid_Natannoir :
የጥርስ ሳሙና የዛሬ 10 አመት ነበር የሞከርኩት እና ያኔ በጊዜ ነበር ኬሚካሉ እንደሚጎዳ ያየሁት እና የተረዳሁት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ወደ ድሮየ የባህላዊ መንገድ ተመለስኩ። የአፍ ጤንነቴ ተመለስ።
2026-11-13 14:58:24
1
user9747985769427
ምንጭ :
ሁሌ ማስበው ነገር
2026-11-10 06:07:14
2
bradee55
bradee55 :
Ere ke 1400 amet befit resul selellahu aleyehi weselem negerewenal
2026-11-10 08:40:50
1
To see more videos from user @nequtewled, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About