@abusumeyadinu:

DINU ALI OFFICIAL
DINU ALI OFFICIAL
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 09 November 2026 17:20:37 GMT
12591
2173
51
698

Music

Download

Comments

rawdabargchogmail
@ RAWDA :
alh yagaltachew
2026-11-10 01:33:59
0
jilalu.anwar2
Jilalu Anwar :
eskvengers
2026-11-09 22:16:45
0
knd0969239191
kedireee :
ስለወጣው ወጪ በውስጥ አውሩበት ግን ስለ ታሪካዊው መስጅድ ምን መደረግ እንዳለበት ግን አውሩበት
2026-11-09 18:36:24
4
user6076700637844
user6076700637844 :
የአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጆ ቤት የዛሬ 6ዓመት 2ቢሊያን ብር ፈጀ አልሰማክም
2026-11-09 17:34:50
1
hasbiyellah.25
@Ibnu shifa :
መሰረቱ ሚሞላው በብር ነው 300 ሚልዮን??🤔🤔
2026-11-09 20:57:55
2
user97012902245171
ሁሉንም ሰው አትጥላ ሁሉንም ሰው አትመን :
እንደዉ ለመሆኑ የኢስላም መሪ ነን የሚሉ ሰወች ሲሳሳቱ ተዉ አሏህን ፍሩ የሚሉ ሰወች ጠፉን? እሚሰማ ጠፋ በዚህ ዘመን መሪ የሆኑት ሁልጊዜ እግል ጥቅማቸው ላይ ተስማምተው እሚስገበገቡት ያአሏህ وا اسلاماه
2026-11-09 19:18:44
2
abdisu3
Abdi.Su A.J 💚 :
ያም ሆነ ይህ የመጀመርያውን ዲዛይን ወደ መሬት ያውርዱልን የተለያዩ ሰበቦችን በየቀኑ አይንገሩን ያመንበትና የወደድነው ወደ ቁፋሮም የገባውን ዲዛይን ይስሩልን አለቀ !!!!!!!
2026-11-09 19:54:55
1
moo48636
ጁምአ 🇪🇹🇪🇹 :
2026-11-09 18:07:08
2
nuralhuda__6
name :
የምር ህዝቡ የሚፈልገውንን ይገንባልን
2026-11-10 00:06:46
0
abrarekeder5353
uu biokdeb5353 :
ጀግና ማሻ አላህ ተክክል
2026-11-10 00:15:54
0
user6225445215299
እዉነት ይመነምናል እንጅ አይበጠስም :
መስጊድ ሲደመር ሌላ አፍሪካ ህብረት ቢሮ ጭምር ነዉ እንደ እሚገነቡት ለነገሩ 100,000,000ንን በሶስት መቶ ሚሊየን ከቆጠሩ 13ቢ ሊሆን ይችላል አቦ አላህ ይይላቸዉዉዉ ዱኑ ለድኑ ጠበቃ ነህ ሁሌም አላህ ይጠብቅህ።
2026-11-09 19:08:31
0
o276yu
SOBRE :
አላህ አድነትን ይስጠን
2026-11-09 18:18:54
1
.c.r.74928
ሱድ " S..D 🇪🇹 🇯🇴 :
ዲኖ አሊ ጠካራ ወጣት አላህ ይጠብቅ 🙏
2026-11-09 20:20:27
0
aymeniita
艾门🇪🇹 :
vidio mulu adllm haji
2026-11-09 21:27:07
0
seid.muhammed34
حفيد يحي أبو يحي :
عجبا للمجلس الأقلى ـ بدلا من المجلس الأعلى 😁😁
2026-11-09 21:28:06
0
user1944063179853
Hera :
ጀግና [Pray]
2026-11-09 18:16:06
0
user2038652667356
ethiopia :
ምን ነክቷቸው ነው ግን
2026-11-09 17:26:26
0
user6076700637844
user6076700637844 :
ወንድም ዲኖ አሰ ወ ወ ወ እስቲ 5ጥያቄ ልጠይቅህ 1ኛ እውነት መንግስት የሰጠን ቦታ 30 ሺህ ካሬ ነው? መጀመሪያ ሲሰጥ ቃሉን አደለም የተረከቡትን? 2ኛ ግቢ ውስጥ ያለው ቦታ ጸድቆ ይሰጣል ከወረዳው ሕንፃ ጀምሮ ፈርሶ ተብሎ ነበር፤ ተሰጥቷል? 3ኛ አሁን ያለው ቦታ ስንት ካሬ ነው ካርታ የተሰጠው? ጸድቆ የተረከቡት ቦታ ገና ከመጀመሪያው? 4ኛ የመንግስት የወንዝ ልማት አቋም ይታወቅል፤ መስጂድ ግቢ ውስጥ ትልቅ ወንዝ አለ፤ ስንት ሜትር ማፈግፈግ (Setback) እንዳለብን ታውቃላችሁ ግን? 5ኛ በሁለቱም በኩል በ30 ሜትር መንገድ አለ፤ ከመንገድ ስንት ሜትር ማፈግፈግ (Setback) እንዳለብን ታውቅለህ ግን? ከአንተ የተሻለ እውቀቱ ስለሌለኝ ነው፤ ከአንተ የተሻለ እነሱን የማግኘት አቅም የለኝም፤ ግን ለህዝብ ወሬ ከመረጨት በፊት አጣራ ያለው ነገር።
2026-11-09 19:18:06
0
user6712278586168
ዱባይ ውስጥ :
ትክክል
2026-11-09 18:48:22
0
www.zeeedo.com
Zeeedo :
የት ነው ሙስሊሞች ያላችሁት🥺
2026-11-09 18:56:59
0
99jemal
jemal yesuf :
ድኑዬ ከኛ አንተ ትሻላለህ ቀርበህ ብትነግርልን
2026-11-10 02:24:48
0
user7038573373525
momina adem :
አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ አንተ የእውነት ሰው ነህ ግን የመጀመሪያው ዲዛይን እንዲሆን ምኞቴ ነው ደግሞ አሏህ ያደርገዋል እንሻአሏህ
2026-11-09 19:17:51
0
felekedin
Felek⌚ :
Endatlek👌
2026-11-09 19:09:01
0
.banana307
ሀሲ ፡ Banana :
ቀጥለበት አሁን ገና ትመቸህኝ
2026-11-09 19:08:31
0
nejmuden1
Nejmuden :
ጥያቄችን ያማጀረው ድዝይን ይስራልን ነው 👌👌👌
2026-11-09 17:33:58
0
To see more videos from user @abusumeyadinu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About