@ethio.negarite.hig: የ2018 ዓ.ም የግብር ዘመን ማሳወቂያ ቀን ሊራዘም የሚገባበት ዋንኛው ምክንያት ሪፖርቱ በጊዜ ላለመፈፀሙ ምክንያት የገቢዎች መስሪያ ቤት በመሆኑ በበቂ ጊዜ ሊራዘም ይገባል #Tax #Report #2018 #ethiopian #ጠበቃአያሌው

ጠበቃ አያሌው ቢታኔ
ጠበቃ አያሌው ቢታኔ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 09 November 2026 18:40:44 GMT
19564
928
34
452

Music

Download

Comments

user4452618069559
user4452618069559 :
ጠበቃ አያሌው አንድ ጥያቄ አለኝ እንደነጋዴ መንግስ የ2018 በጀት አመትን ግብር ነጋዴው ምንም ሳይሰራ የአንድ ኳርተር ሲቀር ሲከፍል ነው የቆየው አሁንላይ ቅጣትን ምን አመጣው ነጋዴው እኮ ገና ባልተሰራ ስራ ወረቱን ነው ግብር ሲከፍል የከረመው ለዚህ ምን ትለናለህ
2026-11-09 20:20:59
3
divinecomedy00
Ember :
ሙሉ ቀን system,የለም ነበር
2026-11-09 19:45:35
10
misrmitku
misr mitku :
endew eg erjme edemana tana ysetk 🥰
2026-11-09 20:15:21
0
john17.21
One :
Is it not true that it has been postponed 5 days? My accountant told me that 2 hours ago.
2026-11-09 18:49:30
0
usernegnbeqa
ስም ምን ያረጋል :
አዲስ አበባ ገብዎቹን ጎረማሳ ነዉ ሚመራው አልሰማም
2026-11-09 19:55:48
0
tesfu1038
Tesfu :
እስከ ህዳር 2/2019 ተራዝሟል ማለት ምን ማለት ነው ይሔ በቂ አይደለም ቢያንስ እስከ ህዳር 10 ሊራዘም ይገባል መተዛዘንም ጥሩ ነው
2026-11-09 19:10:55
2
alem.g32
Alem G :
ኤሜል እየሰራ አይደለም
2026-11-09 19:16:25
2
missi7182
missi :
እረ ባክህ የቀሲስ መዝገቡን ጉዳይ ምድነዉ ወንድሜ
2026-11-09 19:41:03
1
zed73541
Zed :
በጣም የሚገርመው አ.አ ገቢዎች ቢሮ የጉልበተኞች ተቋም ነው ::ጤናማና ግልፅ የአሰራር ስርአት ከመዘርጋት ይልቅ ግብር ከፋዩን ማወዛገብ በቅጣት ማስፈራራት ላይ ናቸው
2026-11-10 01:37:21
0
user85816103749272
Feteh :
ስለዚ የ4 ወር ጊዜ መብት አለን።
2026-11-09 19:25:48
1
shimelis.tadesse3
Heni :
የደከመ መንግሥት
2026-11-09 19:18:27
1
timatena
TM manufacturing :
በተለይ አቃቂ አካባቢ ኢሜሉ አይቀበልም
2026-11-10 01:18:30
0
solasefa
Ethiopia :
ዋናው የዚህ መንግስት አላማ ምክንያት ፈጥሮ መቅጣት አይደል እንዴ መለያው
2026-11-09 23:17:47
0
gammbey
Gammbey family 👨‍👩‍👧 :
የውሸት ሲስተም
2026-11-09 21:40:49
0
gecheye1983
Bright አዲስ Decor :
በቀደም አውሮፕላን ውስጥ አይቼህ የት ነው የማውቀው ብዬ ግራ ገብቶኝ ነበር ከመንታ ወንድምህ ጭምር
2026-11-09 20:44:24
0
dekeche205
bura ከ ቄራ :
email መላክ አልቻልንም documents ለመላክ አይሰራም un delivered mail አያለ አስቸገረኝ , server ተጨናንቋል email አይቀበልም
2026-11-09 20:03:01
0
yoas2023
ያህዊ-ራ-አህ :
ትክክል ነህ
2026-11-09 21:10:28
0
hayelom16
Hayelom Alemu :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-09 20:47:48
0
camilla.ruiz3
Camilla Ruiz :
ere wendeme esti negerelen zare erasu menem ayeseram neber
2026-11-09 20:02:40
0
markon0315
Markon :
አይሰራም ይራዘምልን
2026-11-09 19:37:59
0
saba82098
saba :
ቀም በተጨመረ
2026-11-10 02:06:29
0
biruka37
Biruka :
tnks for Voice!!!👏👏👏👏
2026-11-09 19:21:15
0
suraj28077
suraj :
ewenet nw hulum kilil nw
2026-11-10 02:16:06
0
user123tig
agazinaa :
እስከ ህዳር 2/2019 ተራዝሟል ግን ይሄ ራሱ በቂ አደለም 😏😏😏
2026-11-09 18:54:42
0
ema.mama59
@Ema Mama :
እኔ የ2019 ንግድ ፈቃድ አድሻለሁ የሚባለው ነገር እኔን ይመለከታል ወንድሜ???
2026-11-09 21:35:58
0
To see more videos from user @ethio.negarite.hig, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About