@mercytad:

Mercy Vibes 💫✨
Mercy Vibes 💫✨
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 09 November 2026 19:43:34 GMT
105956
8929
95
413

Music

Download

Comments

seya051
seya :
ይሄ ግን not gonder. አዲስአበባ /ጎጃምበረንዳ/ አካባቢዎች ነው👆❤
2026-11-09 22:05:39
35
kibromamanuel
kb ű¯ťub :
ግዚአብሔር የሰው ልጅን በምድር ላይ ሲያስቀምጥ ያልተገለጡ ጥበቦችን፣ ቴክኖሎጂዎችን እና ለሰው ልጅ ህይወት መፍትሄ የሚሆኑ አዳዲስ ነገሮችን እያሰበ እንዲገልጥ እንጂ ወደ ኋላ እያየ እንዲኖር አይደለም። ብዙ ጊዜ "የድሮው ዘመን ይሻላል" እያልን ያለ ቴክኖሎጂ በባዶ እግር የተኬደበትን እና የድንጋይ ዘመን አስተሳሰብን ስንናፍቅ እንታያለን። ፈጣሪ ግን ወደ ኋላ ተመልሰን የድሮውን ስህተት እና ኋላቀርነት እንድንናፍቅ ፈጽሞ አይፈልግም። ሌሎች የሰለጠኑ ሀገራትን ብንመለከት፣ ቀን ከሌሊት የሚያስቡት እንዴት አዲስ ነገር እንፍጠር፣ እንዴት ዓለምን እናሻሽል በሚል ወደፊት በመመልከት ነው። እኛ ግን አሁንም በዘር፣ በታሪክ እና በአሮጌ አስተሳሰብ ተተብትበን ወደ ኋላ እንጎተታለን። እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ህዝብም የሚፈልገው ይህንኑ ነው—አእምሯችንን ተጠቅመን ወደፊት እንድንሰለጥን፣ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እንድንፈጥር እና ያልተገለጡ በረከቶችን እንድንገልጥ! ያለፈውን ታሪክ መማሪያ እናድርገው እንጂ መኖሪያችን አናድርገው። ፊታችንን ወደፊት እናዙር
2026-11-10 08:04:27
5
dawit.mulugeta.adugna
Rohi Electronics Adama :
ውስጤ ይረበሻል ለምን እንደሆነ አላውቅም
2026-11-10 03:49:34
26
myartoch
Quick_sketches :
Nostalgia
2026-11-11 05:16:14
0
ethiotechwitheya
Ethio Tech With Eya :
መቼም በዚ ግዜ ያለውን ሰላም አሰብኩት አይ ግዜ እኛም ኖርን እንላለን
2026-11-10 04:40:12
28
havertz3746
💤𝐆𝐮𝐧𝐧𝐞𝐫𝐬 :
real 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopians
2026-11-11 01:40:47
0
dagibit
dagibit :
ያልኖርኩበት ዘመን ለምን እንደሚናፍቀኝ አይገባኝም
2026-11-10 12:09:37
7
abrehamussa
በ___ማለዳ music :
ያንን ዘመን ማስታወስ አልፈልግም። እናቴ አባቴ እህቴ አያቶቼ ያጣሁበት ዘመን።ከድንችና ከገንፎ ያላለፈ ምግብ የሌለበት ዘመን።በቅጡ ደህና ህክምና የሌለበት ዘመን፣በረባሶ በቁምጣ የሚለበስበት ዘመን መመለስ አልፈልግም።
2026-11-10 10:43:53
0
user3312834900692
ሀና :
ጎጃም በረንዳ🥰
2026-11-10 13:07:04
1
seide.aderaw
Seide Aderaw :
ኢትዮጵያ ሆቴልን❤👌
2026-11-10 05:12:17
6
user3367183392023
ቹቤ :
አረ ሐዋሳ አሳየኝ የድሮ
2026-11-09 22:00:10
4
user4582888353044
merhawit :
አረ ደሮ ነበር የማረው
2026-11-10 17:06:01
1
ashenafiregassa
አሹ ያገለገለ እቃ ገዢና ሻጭ :
ይሄ ጌዜ ሰላም አለው ሁሉ ቢመለስልን🥰🥰
2026-11-11 04:04:50
0
mekonnensis
መኰንን ሲሳይ :
ከየት ነው የምታመጫቸው
2026-11-09 20:02:28
4
user.ccccccc1
user :
ቦብ ፀጉር ቤትና ኢትዮጵያ ሆቴል ጎንደር ነዉ ወይ ጊዜ
2026-11-11 04:46:45
0
abizeeotc
አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ :
ላዳዎቹ😓😓😓😓😪😪😪
2026-11-10 08:41:12
1
miyamoto187
Miyamoto Musashi :
wey hager wey hager yachi meselten matfelgew hager
2026-11-10 22:11:26
0
kira.boss76
kira boss :
1960s for sure😊😊
2026-11-09 22:41:49
0
sami__30
sami_ሉሉ :
ስንት አመተምህረት ነዉ??
2026-11-10 15:37:34
0
saleam316
saleam :
የማይገለፅ ስሜት
2026-11-10 15:12:32
0
aermoooooooooooooooo
aermo SR7 :
ያደጉ ጊዜ[Heartwarming]
2026-11-10 04:51:14
1
debudebuabaye
ደግ ሰው :
አይ ያምዘመን🥰🥰🥰
2026-11-10 18:02:11
0
user9470881498008
abdu essa :
መፋቀር መዋደድ ብቻ የነበረበት ዘመን
2026-11-11 07:58:07
0
meyeadon
Adon :
merta
2026-11-10 19:12:47
0
dagid924
Dave ነኘ :
የሚናፈቅ ጊዜ🥰🥰
2026-11-10 01:36:15
0
To see more videos from user @mercytad, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About