Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tesfamikael3: እህቶቻችን አካላቸውን ሽጠው እያደሩ ወንድሞቻችን በሊቭያ በረሀብ እየተሰቃዩ ምእመናን እለት ከእለት ደሀ እየሆኑ ለአንድ ቤተክርስትያን በር ብቻ 10 ሚልየን ብር ማውጣት የወንጀል ወንጀል ነው። እግዚአብሔር እንዲህ ያለውን መስዋእት አይወድም! #አባ ፍቅረ ማርያም
ተስፋ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 November 2026 00:29:21 GMT
77391
7799
126
829
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.99MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.32MB
)
Watermark .mp4 (
0.99MB
)
Music .mp3
Comments
ሳምራዊት ጓል ዓድዋ ❤️🧡💊💊 :
መሸፋፈን መደባበቅ የሌለበት ሀቅን ይዞ ቤተክርስቲያን የመጣባትን ምአት ፍለፊት በመጋፈጥ የዚ ዘመን ጀግና አባት እኚ ናቸው ለኔ 🙏🙏🙏🙏
2026-11-12 07:48:59
14
Yalew8 :
ለኔ ትክክለኛ አባት እኒህ ናቸው 💪
2026-11-12 05:22:33
8
@dgmawi Black👤👤 :
እውነተኛ አባት ፈጣሪ ሠጠን እስኪ ነቁ ሌሎች አባቶች
2026-11-12 07:55:16
3
Gebremskel :
እውነት ነው አድስ አበባ የሚሰራ ቤተ ክርስቲያን። አንዱ ብቻ። የአንድ ወረዳ ህዝብ። 5 ወር ይረዳል። ለምሳሌ ሴሚሲ ሚካኤልን ብና ነሳ ያሳዝናል
2026-11-12 07:05:26
2
Biniam :
ጨእደርሰወ ያሉ አባቶች ያብዛልን
2026-11-12 10:42:24
0
በድሌ :
በዚህ ዘመን እዲህ ያለ አሥተሣሠብ አሥፈላጊ ነዉ ካለዛ የትም ተበታትነን መቅረታችን ነዉ
2026-11-12 07:01:10
1
user8209213075782 :
እውነት ነው አባ እኔራሱ በጣም የሰለቸኝ አንዳንድ ነገር ለማየት ቲክቶክ ስከፍት ሰለሚኪያ ሰለድግር ማርያም ኮፒ አርጉል እያሉ የሚያወግዙት በጣም ያስጠላን እንደው እምነታችንን እያስገመቱብን ነዉ እኔ እንደራሴ ቤተክርስቲያን ትለምናለች እንጅ አትለምንም ብየ ነው የማምነው ::
2026-11-10 02:51:20
13
tewlgn :
የቤተ ክህነት ድምጽ ብቻ ነው የምንፈልገው
2026-11-11 12:59:51
1
® ✟፪፩ልጇ ነዉ አምላኳ፪፯ :
አባታችን እዉነትነዉ ሰዉ ካለ በድኳንም ማገልገል ይቻላል ሰዉ ከሌለ ባዶ ህንፃ ነዉ ትልቁ መቅደስ ሰዉ ነዉ
2026-11-10 12:05:28
7
TRUTH :
wae ዘመኑን የዋጂ አባት እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልወት
2026-11-12 09:39:56
0
shemelslanta7 :
አውነት አባ ሳሊተ ምህረት ለጊቢ ማሰዋብ 54.000.000 ሚሊየን ብር መድበዋል ጎበዞች ናቸው እኮ ያሳዝናል
2026-11-12 09:26:23
0
user0920245742 :
እድሜ ከጤና ይስትልኝ
2026-11-10 13:48:32
1
Ephrem (עפרם) :
እወነት ትክክልኛ መንፈሳዊና ሚዛናዊ አነጋገር የቤተክርሰቲያን ህግ እንደዚህ ነው
2026-11-10 12:25:41
2
hanafisiha4 :
የአባ ገብረ ኪዳን ምትክ በፀጋው ይጠብቅልን
2026-11-10 18:53:34
1
Gech.Yigezu :
እውነት፡ብቻ፡ሳይሆን፡መንፈስቅዱስ፡ገልፆለዎትነው
2026-11-10 10:16:46
1
ስንድ የሀገር ባህል ልብስ 0932824599 :
እውነት ነው አባታችን አሁንስ እንደፋሽን ሆኖ ገዳም ልንገድም በማለት ወጣቱን እያጭበረበሩ የሚዘርፋም አሉ አቤቱ የምናደርገውን አናውቅምና ይቅርበለን
2026-11-10 03:48:27
1
mekonnen :
የኔ አባት ኑሩልኝ እድሜና ጠናወትን ፈጣሪ ይስጥወት
2026-11-10 03:26:53
1
Danelteshome Mersha :
እውነት ነው አባታችን
2026-11-10 02:17:34
0
Freedom Fighter💪 :
ህንፃ ገንብተን ገንብተን ምእመኑ አልቆ የት እንደምንደርስ የኔም ጥያቄ ነው
2026-11-12 08:49:10
0
በዛብ :
እውነት ነው አባ
2026-11-12 09:01:05
0
yonas :
የኔሀቀኛአባት
2026-11-12 11:01:00
0
ዕንባቆም :
እድሜ ይስጥዎት አባ አስበ መምህራንን ያድልልን እኔም ሁሌ የምናደድበት ሀሳብ ነው
2026-11-12 08:52:50
0
desta biftu :
ediyalu abatochn yabzaln
2026-11-12 09:18:17
0
tokcho g :
ትክክል ነዉ
2026-11-12 09:16:50
0
Yarid dagem :
እውነት ነው በእውነቱ💚💚❤️💚❤️💚❤️
2026-11-10 02:31:54
0
To see more videos from user @tesfamikael3, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
الغادر حاجه سهله 💔#هنا بتطير الحمام و#عادل صانو #ترند جديد
@nuvenergia #nuvenergia #nuvclipfy #clipfyleague
#fypシ゚viral #MõM I miss you🥺💔🧕#loveyoumom🧕🫶🥺#creatorsearchinsights #videoviral
الهدوء اللي احتاجه 🧡🍂#setup #cozysetup #fyp #foryou #سيت_اب
#CapCut #حسن-خريبط#الشعلة_الرحمانية #الشعلة #الكاظميه_المقدسه #خويدم
De ontem 🩵
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy