@abu.ubeyd1:

አቡ ዑበይድ - Abu Ubeyd
አቡ ዑበይድ - Abu Ubeyd
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 10 November 2026 03:13:51 GMT
23412
605
33
22

Music

Download

Comments

usuer78109931344
بينت اسلام 🧕🍫 :
ማንንም አትስሙ ሂዱበት ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ አለበለዛ ድንገይነህ ተብለህ ተወረወራለህ ተብሉዋል አይደል ስለዚ ለእኛ ብላቹህ እኮነው🥰
2026-11-10 08:36:29
2
alahmduraiaiiah
تــــعـــلــم ثــم تـكـلـم🌍📚 :
ሱባሀነሏህ🥰
2026-11-10 08:31:46
0
jemal.ahmed439
➽➙አፕሉ 🇪🇹 :
😁😁 መኪናው መኪናህ ነው
2026-11-10 15:02:08
0
arsenal.com811
የኔ ትውልድ ሚዲያ| Yene Tiwuld Media :
https://vt.tiktok.com/ZSpymXQ16/
2026-11-10 03:22:46
0
.saw775
إنما العلم خشية الله :
የኔ ኡሩ መልሰ ታኛች በአሏህ ድመት ስዉድ
2026-11-10 09:48:51
0
yuti5923
yuti :
😂😂ትለይብኛለህ የገለፃውነገር 😂😂ነቃበሉ ወንዶችየ💞
2026-11-10 06:44:44
0
ekiram520
ለክብራ 😎 ሟች💪 :
እሩዬ😂
2026-11-10 05:57:55
0
jfydhkf
@... :
ههههههههههه
2026-11-10 09:30:18
0
lifeisexam14
mahir 💞🕋☪️ :
2026-11-10 06:34:22
0
.sh66367
شمس Sh :
2026-11-10 10:06:44
0
.sh66367
شمس Sh :
2026-11-10 10:06:51
0
user5704502930865
ሥለሁሉምነገር አልሀምዱሊላህ.🌷 :
ወላሂ ትክክል አትስሙ ማንንም ጨመላቃ የተጨማለቁ ናቸው እነሱ አትስሙ
2026-11-10 06:01:59
0
amin.yassin03
✨✨✨✨✨✨ :
ያልተረዳከው አንተ ነክ ውዱ ወንድሜ ድንግል አግቡ ማለት ዝሙትን ራቁ ማለት ነው እዴ ? ድንግል የሆነች ሴት በርግጥ ራሷን ልጠብቅ ትችላለች ወንዱ ግን ሳገኝ ጠቅ ጠቅ ሳገባ ግን ድንግል ነው የማገባው ነው የሚለው የዝሙትን ክፋት ብታስተምር ሁሉም ራሱን ከዝሙት ያርቃል ።
2026-11-10 07:43:33
3
a.hadi566
A.hadi :
እናንተናችሁ ያልተረዳችሁን ስለ ዙሙት ስታወራ ወንዱንም ሴቱንም አግብቶ የተፋታውንም በትዳሩ የሚጨማለቀውንም ያካትታል ስለድንግል ከሆነ ግን ያልኩትን አያካትትም አለህ ደሞ ዙሙትን ነው ያስጠነቀቀን የተረዳሀኝ ይመስለኛል ።
2026-11-10 03:30:03
3
user7625204681815
𝚏𝚛𝚍𝚒🎀🎀 :
እውነተኛ ተውባ (ቶበት) ካደረገች በኋላ ትዳር መመሥረት እና ወንጀልን መደበቅ (ሰትር) በኢስላም ያላቸው ሕግጋት እንደሚከተለው ቀርበዋል፦ 1. ተውባ ካደረገች በኋላ ትዳር መመሥረት አንዲት ሴት (ወይም አንድ ወንድ) ከዝሙት ወንጀል በኋላ እውነተኛ ተውባ ካደረገች፣ ያለፈው ስህተቷ ተደምስሶ ሙሉ በሙሉ ንጹሕ ትሆናለች። ሕጋዊነቱ፦ ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) «ከወንጀሉ የተጸጸተ (ተውባ ያደረገ) ሰው ወንጀል እንዳልሠራ ሰው ነው» ብለዋል (ኢብኑ ማጃህ)። የትዳር ሁኔታ፦ ተውባ ካደረገች በኋላ «አመንዝራ» የሚለው ስም ስለሚነሳላት፣ ማንኛውንም ሷሊህ (ደግ) አማኝ ወንድ ማግባት በሸሪዓው ሙሉ በሙሉ የተፈቀደና ሐላል ይሆንላታል። የማኅፀን ንጽሕና ማረጋገጥ (እስቲብራእ)፦ ከመጋባቷ በፊት ግን በማኅፀኗ ውስጥ ካለፈው ግንኙነት የተረገዘ ፅንስ አለመኖሩን ለማረጋገጥ አንድ የሐይድ (የወር አበባ) ዑደት ማየት ይኖርባታል። 2. ወንጀልን መደበቅ (ሰትር) በኢስላም ኢስላም አንድ ሰው የሠራውን ወንጀል አላህ በምስጢር ከሸፈነለት በኋላ ራሱ ዞሮ ለሰዎች ይፋ እንዲያደርግ አይፈቅድም። ለፈላጊው ወንድ አለመንገር፦ አንዲት ሴት ተውባ ካደረገች በኋላ ለትዳር የሚጠይቃት ወንድ ሲመጣ «እኔ በፊት ዝሙት ሠርቻለሁ» ብላ መናገር የለባትም። ይህንን መናገር በሸሪዓው የተከለከለ ነው። የአላህን መጋረጃ አለመቅደድ፦ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ «አላህ ሌሊት (ወንጀሉን) የሸፈነለትን ሆኖ፣ ጠዋት ላይ ‘ትናንት እኮ እንዲህ እንዲህ ሠራሁ’ እያለ አላህ የሸፈነለትን መጋረጃ የሚቀደውን ሰው አላህ አይምረውም» (ቡኻሪና ሙስሊም)።
2026-11-10 12:14:43
0
.ebroo
➥ Ebroo ◀ :
ecc Ahuns Abezah 🤪
2026-11-10 16:57:46
0
fedlu549
fedlu :
[Laugh approved][Laugh approved][Laugh approved][Facepalm][Facepalm]
2026-11-10 11:42:51
0
abduar04
አይስዉ :
🤣🤣
2026-11-10 07:15:52
0
jemal0181
ጀም ፣ :
🥰🥰
2026-11-10 12:05:41
0
musefa.zeyne
M🇦🇪ሰ💪F🙏 :
😂😂😂
2026-11-10 09:24:05
0
whatislife272
𝖊𝖇𝖗𝖆𝖍𝖎𝖒 :
[Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK]
2026-11-10 09:32:59
0
mz78989
ابو عمار አቡ አማር :
👍👍👍
2026-11-10 10:27:18
0
lig.mame0
Lig Mame :
🤣🤣🤣
2026-11-10 06:26:43
0
ahmd00419
አህመድ ራያ 🐎 :
😁😁😁
2026-11-10 10:51:27
0
lefi329
JUHAR ALIY MOHAMMED :
😁😁😁
2026-11-10 03:20:10
0
To see more videos from user @abu.ubeyd1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About