@michael_dejene: ማይክል ካሪክ እንዲሰናበት ተወስኖበታሎል 😬 አዙሪቱ እና ጉችቻ መቀያየሩ እንደቀጠለ ነው 👀 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #manchesterunited #football #viralvideo #ggmu

Michael Dejene (Charli)
Michael Dejene (Charli)
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 November 2026 04:32:27 GMT
117362
20126
200
1425

Music

Download

Comments

henirasta4
ራስ ሄኖክ777 :
ዳሎት ነው መባረር የነበረበት😳
2026-11-10 05:05:20
286
abd.ku4
Abd Ku :
ከፖቸቲኖ ቀጥሎስ ማነው የሚመጣው
2026-11-10 05:09:46
43
hamiddrreshad.ham
Hamiddrreshad Hamid :
ከፓቼቲኖ ካሪክ ይሻለል
2026-11-10 04:45:38
51
m713925
may be one day ...... :
ጉልቻ መቀያየር ወጥ አያጣፍጥም
2026-11-10 04:52:48
141
deg_sew13
Deg Sew :
dalot eskalwota dires ahunm yaw new 😅😅😅
2026-11-10 17:11:06
0
kingescobar2312
👑 🄺🄰🄻🅄 👑II 🇦🇱🦅🎼🎤 :
dolote men argu nw ymilewn aha
2026-11-10 12:43:40
0
isnotmytime1
📷📸 ማንም ከኔ አያመልጥም 🙅‍♂️🤦‍♂️ :
አይ ማንቺስተር 1 እና 2 ተጫዋች ማባረር እያለበት ቢቆጠሪ 11 ቤስት የሚወጣቸውን አሰልጣኞች ያባራል 😂😂😂
2026-11-10 13:14:24
1
egnuma.t.t
egnuma T.T :
mebarer yeneberebet dalot naw
2026-11-10 10:23:58
0
thenewday07
ሀይle$⚽️🤫united⚽️ :
carrik yibarere eshi.why pochotino😐championship mewredachn nw
2026-11-10 06:47:34
0
man.united5750
Man United :
ፖቸቲኖ መምጣት የለበትም
2026-11-10 07:16:51
0
sma_erase
Tomi :
የዳሎትን እግር የሚሰብርልን እንጣ😭
2026-11-10 07:09:58
21
user4463188051516
sisay ye dingil lij :
Carrick is not problem the gerezer!!!!!
2026-11-10 07:29:03
0
gh7gurage
ተውሂድ :
ዳሎት እያለ ጋርዲዮላም ቢመጣ ማንቼ አያሸንፍም
2026-11-10 06:31:29
13
nebfik1980
ነቢል 🅲🅾🅵🅵🅴🅴 🔥 :
ለምን እርግጠኛ ትሆናለህ
2026-11-10 09:00:37
0
mila272122
Mila kirkos :
ችግሩ የካሪክ አይደለም እሱ ምን ያድርግ ካሪክ ጀግና ነው
2026-11-10 07:59:44
9
abasmohammed67
💝🅐🅑🅤🄼🅄🄰🅉 :
የማንቼ ባለቤቶች የማንቼን ጨዋታ አይተው አያውቁም ቢያዩማ ችግሩ የማን እንደሆነ ያውቁ ነበር
2026-11-10 14:11:43
2
kaleabbekele7
KALEAB ቃለአብ :
Burno ነው መውጣት ያለበት ካፒቴን ሲወጣ ስር ነቀል የቡድን ግንባታ ይኖራል
2026-11-11 04:47:51
1
starrboy21_
𝗮𝗯𝗶𝘁𝗮 𝖝𝖔 :
ትክክለኛ ውሳኔ 👏👏
2026-11-10 05:03:36
9
dagimanutd
:
ትክክል ቡሩኖ ነው መባረር ያለበት
2026-11-10 16:19:09
1
nasteraba2
𝙼𝚄𝙺𝙴𝚁𝙴𝙼 :
dalot ነበር መባረር የነበረበት
2026-11-10 11:06:33
5
t.k8349
T.K🇵🇹 :
ፖቸቲኖን እወደው ነበር ማንቸስተር መግባት አልነበረበትም ኬረሩ ይበላሻል
2026-11-10 08:55:59
3
sola_paris
Sola@ :
isn't official
2026-11-10 09:35:24
1
tekle714
tekle714 :
ጉልቻው ተመችቶናል ቻርሊ 🤣🤣🤣👍👍👍
2026-11-10 09:19:05
2
muhekuzey
Muhamed yilak :
ካሪክ እድለኛ ነዉ ወደ championship አወረደዉ ተብሎ አይተችም
2026-11-11 04:14:40
1
esmael89837
esmael8985 :
ባዲስ አሰልጣኝ ነው የምንገርፋቸው እኔ የሚስቆጨኝ እኛ በካሪክ ሳናገኛቸው መሄዳችንነው ማሸነፍ ነበረብን
2026-11-10 09:00:45
0
To see more videos from user @michael_dejene, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About