@tesfaunited: It’s over 🥹#tesfaunited #tesfaprediction #ethiopian_tik_tok #manchesterunited #PremierLeague

Tesfaunited
Tesfaunited
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 November 2026 04:32:52 GMT
50708
6031
109
355

Music

Download

Comments

gechmn20
gech 🔥😎 :
ተከላካይ ነው እንጂ ካሪክ አይደለም 🥰
2026-11-10 05:09:40
103
zredeemer
Ephraim אֶפְרָיִם :
የዩናይትድ ችግር አሰልጣኝ በመቀያየር አይፈታም factu
2026-11-10 04:35:45
32
bemnetmaryam
BE-MNET💧 :
አረ ተረጋጋ ገና officiall አልሆነም
2026-11-10 10:01:08
4
michuu135
lamif🌍🎸✝️ :
he gave everything for united the problem is not carick
2026-11-10 07:28:23
0
muhdin.berta
muhdin berta :
ማንቼ አላይም ከዛሬ ጀምሮ በቃኝ
2026-11-10 15:25:31
1
yalew54
manchester :
በመባረሩ ባልደሰትም ችግሩ ግን የካሪክ ነው የቡድኑን ክፍተት አልተረዳውም። ጥራት ያላቸውን ተጫዋቾች ከማስፈረም ይልቅ በጊዜያዊ ውጤት ተኩራርቶ ለቡድኑ የማይመጥኑ ልጆችን ሰብስበ። አደረሰን,ኢንዞን እና የተከላካይ ክፍሉን ማጠናከር ነበረበት
2026-11-10 07:48:46
2
m9159236kn6
''𝙯𝚞𝙯𝚞"❤ :
ተከላካይ እንጂ አዲስ አሰልጣኝ አያስፈልገንም😏😏
2026-11-10 05:19:14
20
papiyo709
ጡቁሬ ሀበሻ tuqure habesh :
emotions
2026-11-10 11:18:10
0
naseyf7
Koobie Zaka :
ምን አጠፋ
2026-11-10 06:03:51
15
tuto_1232
tuto_1232 :
የሚመጣው ደሞ ክረምት ይባረራል።😁😁😁
2026-11-10 05:37:55
6
henok12397
henok@12 :
ሚያፈስ ተከላካይ እዞ ነዉ ችግሩ ካርክ ሆነ
2026-11-10 12:46:51
1
.what.is.your.why
DreamChaser 🚀 :
ከነዚ ተጫዋቾች ጋር ፈርጉሰንም ቢሆን ከካሪክ የተለየ ነገር አያሳየንም
2026-11-10 09:59:20
1
cr7291428
cR7 :
ኣረ ይሄ ክለብ ይገርማል
2026-11-10 09:11:07
1
abdiglagn585
abdiglagn :
ችግሩ ካሪክ አደለም 100%
2026-11-10 05:34:09
2
binigetaneh53
Bini :
ለምን እሱ እነ ዳሎ እያሉ
2026-11-10 05:11:30
2
medfegnaw6864
O̤z̤i̤🎖️ :
እኛ ግን አለን 🔥
2026-11-10 07:36:39
1
hena_yemariam
Henok :
ካሪክ ምን አጠፋ ተከላካይ እጂ 🥹
2026-11-10 06:31:46
1
abusha_121
꧁꧂ᰔᩚ Abu ➳ᰔᩚ♉ፋሲ♒꧁꧂ :
ዳሎት🤣
2026-11-10 05:32:51
1
devi4718
Tevez shambel :
dalot ዳስ ይበለው
2026-11-10 11:25:23
0
omega778
omega :
ere Carrick ምርጥ ነው በረኛው እና ተከላካይ ነው የደበሩኝ።
2026-11-10 10:24:46
1
mariam011968
ምስጋና ድራረይ :
አንድ የረባ ተከላካይ ሳይኖር አሰልጣኝ ማባረር አይነፋም
2026-11-10 15:41:02
0
jocr712
jo :
ሳውዝ ጌት ነው ብሮ ፖቸቲኖ አደለም🤣
2026-11-10 11:37:57
0
normal_962
nothing :
ለእኛ ሳይሰጠን 🤭🤭🤭 ግፈኛ ናችሁ 😁😁😁
2026-11-10 13:55:24
0
abocabot1
Abocabot 🌴 አቦካቦት BDR❤🔥🌴 :
ካሪክ መጀመሪያም መሰጠት የለበትም ከ3 ጌም በላይ ማለፍ አልነበረበትም 1 ችግሩ ባለቤቶች ናቸዉ
2026-11-10 10:36:52
0
muhdin.berta
muhdin berta :
ካሪክ ያዛዝናል
2026-11-10 15:24:56
0
To see more videos from user @tesfaunited, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About