@hawi_63:

Hawii Ambo
Hawii Ambo
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 November 2026 05:44:47 GMT
48119
2153
38
412

Music

Download

Comments

baroland22
Baro Land :
ሁሉም በየብሔሩ የጎበዝ አለቃ ለሚያደራጅ ተዋጊ ለማከፋፈልና አገራችን ኢትዮጵያ እንድት ጠፋ ነበር ግን ልጆቿና መሪዎቿ ከእግዜር ጋር ከጥፋት አዳኗት ክብር ኢትዮጵያን ለማዳን ለተሰለፉ ዜጎቿ በሙሉ
2026-11-10 09:57:25
4
lemlemtilahun
Lemlem Tilahun :
የኢትዮጵያ አምላክ
2026-11-10 10:05:59
4
habte.bukifamily
Habte Iyasuse Buki Bae :
ይሄ የእግዚአብሔር እጅ ነው የያዛቸው እንጂ በሰው አይቻልም
2026-11-10 12:29:50
3
lidetulidetu168
L T 7 :
ተመልከት ጠላቶቻችን ይሄው 😁😆😆😅
2026-11-10 14:58:08
1
legesse50
DuDu :
በሰበቡ ግን እኛን ያለወጭ አስታጠቁን።
2026-11-10 11:50:10
1
dendersebane7
Dender sebane :
ኢትዮጵያ ላይ ያላቸው ጥላቻ ምን ያህል እንደሆነ ያሳያል
2026-11-10 16:51:12
0
alem.guta1
Alem Guta :
እግዞ የኢትዮጲያ አምላክ ያዛቸው በሷ ንብረት ነው ተደላቀው የኖሩት የእውነት አምላክ ፈረደ።
2026-11-10 11:47:12
1
nigist.aklilu
nigist aklilu :
tikkl
2026-11-10 12:23:43
1
tsehayabebe16
tsehayabebe16 :
ewuneteheni newu
2026-11-10 08:30:33
2
lasttradewas
TAT :
ድራማ እዳይሆን
2026-11-10 14:55:26
0
abay44_
Abay Assefa :
ሀገር መከላከያ correct name of us. RESPECT!!!!
2026-11-10 11:22:24
0
worksew0
weyqize :
አለምአቀፉ ህብረተሠብ ይህንን ሁሉ የሽብር ድርጊት እያየ ዝምታው ምንድነው? በኢትዮጵያ ላይ ያ ሁሉ የሀሠት ዘመቻ የት ሄደ ኢትዮጵያ ላይ ሲሆን ነው ዝምታው?
2026-11-10 11:52:40
0
muktaar.muhammad06
Muktaar Muhammad :
Mashallha As.Wr.Tulh Mashallha Mashallha Mashallha Mashallha Mashallha Mashallha Mashallha Mashallha Mashallha Mashallha Mashallha Mashallha Mashallha
2026-11-10 12:28:27
1
dani.abera20
Dani 🇪🇹小李 :
❤️❤️❤️❤️❤️
2026-11-10 16:25:06
0
worksew0
weyqize :
ቆይ እነዚህን ሰዎች አሁንም ቸሚገባቸውን ቦታ እንዲያገኙ የማይደረገው ለምንድነው? ኢትዮጵያ ውሰሰጥ በግልፅ በወንጀለኛነተና በአሸባሪነት ተመድቦ እስከወዲያኛው እንዲታገድ የነሡ ደጋፊ ነን እያሉ አሁንም ሴራ የሚጎነጉኑት በህግ እንዲጠየቁ
2026-11-10 11:46:33
1
user7034860290953
አርሰናል❤❤❤❤ :
ኧረ አርቲፊሻል እዳይሆን
2026-11-10 13:43:58
1
tegengealemayehu5
tegengealemayehu :
ዋጋህን ማግኝትህአቀርም???????????
2026-11-10 14:47:05
1
tesfayealemu105
Tesfaye Alemu :
ወያኔን ፂምዶን አግዝፈው በማየት ፍፁም እርግጠኞች ነበሩ
2026-11-10 16:11:24
1
worksew0
weyqize :
በዓለም አቀፉ ህብረተሠብ እንደነአልቃይዳ ወይም ቦኩ ሀራም አለምአቀፍ ሽብረተኞች ተብለው በየትኛውም ሀገር እንቅስቃሴአቸው እንዲታገድ የማይደረገው ለምንድነው? ሻዕቢያ ድንበራችንን አልፎ እየመጣ ይህንን ሁሉ ወንጀል ሲፈፅም አስከመቼ?
2026-11-10 11:50:01
1
wesu577
wesu :
ስጦታሰተዉነዉ እንደታሸገያስረከቡት😂😂😂😂😂
2026-11-10 16:15:12
1
nigist.aklilu
nigist aklilu :
ahunm yemisadebu yewst twlatoch alu
2026-11-10 12:24:44
0
addisu.dawit.work
Addisu dawit workneh :
እራሱ ብልፅግና የራሱን የጦር መሳሪያዎች ከመጋዘን አውጥቶ የሰራው ድራማ ነው ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ሴራችሁን ባኖታል አትልፉ
2026-11-10 13:02:51
0
addisababahomesmarket
Addis Ababa Homes Market :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-10 14:12:45
2
katama092
katama :
❤️❤️❤️
2026-11-10 14:03:20
1
ethiohomesmarket
Ethio Homes Market :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-10 11:24:10
2
To see more videos from user @hawi_63, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About