@jahmc1: የቴዎድሮስ ታደሰ 7 አልበሞች በውስጣቸው የያዙት ዘፈን.. 1ኛ አልበም "ሉባንጃዬ" 1977 ዓ.ም 1.ሉባንጃዬ 2.የቆንጆ ነገር 3.አንቺ ልጅ 4.ምነው መውደዴ 5.በፍቅርሽ 6.ሆዴው በጉዴ 7.መውደድ ዕዳ 8.የኔ ሸጋ 9.ድረሽልኝ 10.የፍቅርሽ አባዜ 2ኛ አልበም "ጉድሮዬ" 1978 ዓ.ም 1.ጉድሮዬ 2.ደግሞ በዓይኔ 3.ለወደደሽ ልቤ 4.የኔ ዓለም 5.ፍቅር ነው 6.መውደድ ነይ ነይ 7.ተጠየቂልኝ 8.አንቺ ልጅ 9.ያፈቀሩት ወዳጅ 10.ለጉብል ልጅ ግጥም ~ ይልማ ገ/አብ ዜማ ~አበበ መለሰና ደረጀ ተፈራ 3ኛ አልበም "ሳዱላዬ" 1979 ዓ.ም 1.ሳዱላዬ 2.ፍቅር እንደቀላል 3.ያቀባብራል ወይ 4.ዓለምዬ 5.ያላንቺ አይነጋልኝ 6.ህልም እልም 7.አባይ ማዶ 8.እባክሽ ነይ 9.እማዋይሽ ግጥምና ዜማ ~አበበ መለሰ ~ታምራት አበበና ~ቴዎድሮስ ታደሰ 4ኛ አልበም "በመላ በሰበብ " 1981 ዓ.ም 1.በከተማው 2. በቃልሽ አስረሽኝ 3.ማመኔን ልሸኘው 4.ስንቱን ችግር አየን 5.ምን አገኘሽ ወዲያ 6.አይበጅም ወይ 7.በቸር ይደር 8.ሳይወዱ መለየት 9.ርሃብ ጥሜ አንቺው ነሽ 10.ልደሰት በወዜ ግጥም ~ይልማ ገ/አብ ዜማ ~ አበበ መለሰና ቴዎድሮስ ታደሰ 5ኛ አልበም "ስንቱን ጉድ ቻለ"(ፅጌሬዳ) 1984 ዓ.ም 1.ስንቱን ጉድ ቻለ 2.ፍቅሩን አይንፈገን 3.ያዋጣሻል ወይ ? 4.ሀገሬ ናፈቅሽኝ 5.አልክደሃም 6.ምነው ነይ 7.ምላሽ ስጭኝ 8.ፅጌሬዳ 9.ህልም ቅዥት ነው 10.አምናለሁ ግጥም ~ተመስገን ተካ ዜማ ~ሱራፌል አበበ 6ኛ አልበም "ዝምታ" 1989 ዓ.ም 1.ዝምታ 2.በጉዴ እውጣና 3.በዓይኔ መጣሽ ወይ 4.ቀረሁኝ ተክዤ 5.ጤና አዳም 6.አልቦ 7.ሁለመናሽ ሙሉ 8.መለኛ 9.ግርማ ሞገሴ 10.ከተማው ግጥም ~9 ዘፈን ዓለም ፀሀይ ወዳጆ ~ 1 ዘፈን ቴዎድሮስ ታደሰ ዜማ ~8 ዘፈን ቴዎድሮስ ታደሰ ~1 ዮናስ ሙላቱ ~1 ታሩኩ ብዙዓለም 7ኛ አልበም "ትላንትና እና ዛሬ" 2005 ዓ.ም ~ትላንት 1.ሳዱላዬ 2.እየቆረቆረኝ 3.ሰምቶ ዝም አለ 4.በመዋደዳችን 5.ሉባንጃዬ 6.ምነው ዛሬስ 7.ከተስማማሽ 8.እምዬ ኢትዮጵያ 9.አመጣው ~ዛሬ 10.ይሁና 11.ማማዬ 12. ኢትዮጵያ 13.የኔ ነሽ 14.ልቤ 15.መድሀኒቴ 16.ኤሎሄ 17.አፍሪካ 18.ሙሉና 19.ጥሩ ምኞት 20.ፍቅር 21.ሰላም 22.የፍቅር አባዜ . . . ~ቴዎድሮስ ታደሰ ከአልበም ውጭ የለቅቃቸው ዘፈኖች ደግሞ ... በ 1979 ከነ ነፃነት መለት ፣ አረጋህኝ ወራሽና ኩኩ ሰብስቤ ጋር በጋራ በለቀቁት ካሴት 1.አልተሰናዳሁም ( My fav Music❤) 2.ማን እንዳንቺ 3.ምነው በኔ ላይ 1980 ላይ ሂሩት በቀለ መልካሙ ተበጀ ፣ ፀሀዬ ዮሐንስ ጋር በጋራ ከለቀቁት አልበም... 1.ጥፋተኛው ገላ ~ግጥም አለምፀሀይ ወዳጆ ~ዜማ ሱራፌል አበበ ~1983 አሰፉ ደባልቂ ጋር አልበም በጋራና ለብቻ 1.ላጉርስሽ 2.ምናሉ 3.አትባቢ ስለየሽ 4.ያዝልቅልኝ 5.አጉል ቶራኝቶ 6. ~ቴዲ ለፊልም ማጀቢያና ቢሲንግል መልክ ከለቅቃቸው ደግሞ ጥቂቶቹ.. 1. ፍፃሜ ያጣ ህልም 2.ጋሼ ወላለሞ (የሀይሌ ገ/ስላሴ ፊልም ማጀቢያ 3.ለህይወት ዋጋ ስጥ 4.ኧረ እንዴት ነሽ 5.አንቺ ካለሽበት (ፊልም ማጀቢያ) . . . እናንተስ ከቴዎድሮስ ታደሰ በጣም የምትወዱት አልበም የትኛው ነው? ✍️ Jah Mc #jahmc1 #teddytadesse #ቴዎድሮስታደሰ #ethiopian_tik_tok #ethiopianmusic @gigi_shebabaw fans @ET MELODIES @Ba mu
Jah Mc
Region: ET
Tuesday 10 November 2026 06:34:27 GMT
Music
Download
Comments
мιкι υиιтє∂🇵🇹 :
ዝምታ የምን ግዜም ምርጡ አልበም ✌️
2026-11-10 06:57:14
21
DanJr :
he wrote songs too
2026-11-10 11:41:58
1
king 👑 :
1984 something else 🔥
2026-11-10 06:43:47
4
🅐🅜🅤 🅙🅡⚽️👑 ⑧ :
ፅጌረዳ underrated 🔥
2026-11-10 12:06:40
6
Ermias999 :
thank you for sharing
2026-11-10 16:17:50
1
Sheromeda :
ጃችን ምርጥ እና ስተት የሌለው መረጃ ነው አደናቂህ ነኝ በርታ ለኔ ምረጥ ካልከኝ 1989 ማስተር ፒስ ሲሆን ፣ ተመስገን ተካ በወጣትነቱ በድርሰት የተሳተፈበት 1984ቱ አንደኛ ነው ሙሉ አልበሙ
2026-11-10 12:09:54
5
Zelalem Abate :
"zimta" is my favorite album.
2026-11-10 14:52:45
1
𝐒𝐞𝐦𝐚𝐫𝐢𝐚ᥫ᭡ :
ሳዱላዬ & ዝምታ❤️
2026-11-10 16:12:28
1
Miss 𝙮𝙖𝙗𝙞 :
Bante mikniyat Teddyን ማዳመጥ የጀመርኩት እና በጣም ወደድኩት😍
2026-11-10 18:46:35
1
Ss Aaa :
ዝምታ ሙሉ አልበም እንዲሁም ይሁን ይሁና
2026-11-10 13:03:21
1
halleluya :
Agul tekoragntogn yemilew yetgnaw lay new??
2026-11-10 14:15:00
1
itsegennettegene1 :
ትናንትና ዛሬ አልበም ያለው ሰዉ ዉለታ ከፋይ ነኝ
2026-11-10 16:18:46
1
CeeeCeeCe :
የቴድሮስ ታደሰን ሙዚቃ ስሰማ ቃቃም ይለኛል
2026-11-10 13:48:25
1
Nemo :
9ነኛውን
2026-11-10 12:33:08
1
Dãvé :
tewodros Tadesse 👑 ye abat
2026-11-10 13:27:16
1
Elegant jewelry 🤎 :
zimta album 1989😍
2026-11-10 11:06:13
1
Ba mu :
1984 እና 1981🤝🤝
2026-11-10 13:52:32
1
Robi zemikael :
ፅጌረዳ እና ዝምታ 🙌🙌
2026-11-10 12:38:40
0
bisre_24 :
ደርሶኛል ወንድሙ🙏
2026-11-10 12:34:08
1
AYKAF.ET :
1ሳዱላይ
2ስንቱን ጉድ ቻለ
3ዝምታ 🔥
2026-11-10 10:30:29
1
Tes_የ_mulu :
ይሄ አሁን የሚዘፍነውስ የትኛው አልበም ላይ ነው Please ንገሩኝ
2026-11-10 10:53:34
1
solomon :
ሁሉንም አዉቃቻዋለዉ ቴዲ ግን ይለያል
2026-11-10 07:26:33
1
solo Man :
ዝምታ አልበም
2026-11-10 09:29:45
1
elu 2 :
1984 is 👌👌👌👌
2026-11-10 09:12:48
1
Ÿonas D :
ዝምታ የሁሉ አልበም ራስ 🙌
2026-11-10 09:10:36
1
To see more videos from user @jahmc1, please go to the Tikwm
homepage.