@hailemichael2527: ድንግል ሆይ ! ርጉም በሆነ በሄሮድስ ዘመን ከርሱ ጋራ ከሀገር ወደ ሀገር ስትሸሺ ከአንቺ ጋራ መሰደዱን አሳስቢ ፤ ድንግል ሆይ ! ከዓይኖችሽ የፈሰሰውንና በተወደደ ልጅሽ ፊት የወረደውን መሪር ዕንባ አሳስቢ ፤ ድንግል ሆይ ረሀቡንና ጥሙን ችግሩንና ኀዘኑን ከርሱ ጋራ የደረሰብሽን ጭንቅ ሁሉ አሳስቢ ። ቅዳሴ ማርያም እመቤታችን በፈሰሰው ዕንባዋ ኃጢኣታችንን ሁሉ ትጠብልን ! ከበረከተ ስደቷ ታሳትፈን !!!

የሚካኤል ሚዲያ
የሚካኤል ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 November 2026 06:55:27 GMT
936
269
5
23

Music

Download

Comments

buze_tube
Buze✨ :
አሜን
2026-11-10 07:36:38
0
feneti27
fenet 27✨ :
🥰🙏
2026-11-10 11:33:21
1
kidistyemariam1
ቅድስት✨✨ :
🥰
2026-11-10 11:20:20
0
beti.biru7
batlihame :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-10 09:20:57
0
ha.06tam
መኖር 🫆 :
❤️❤️
2026-11-11 11:51:42
0
To see more videos from user @hailemichael2527, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About