@badmasha6099: #foryoupage

𝐌𝐢𝐫𝐚𝐥🌸
𝐌𝐢𝐫𝐚𝐥🌸
Open In TikTok:
Region: PK
Tuesday 10 November 2026 07:40:27 GMT
11969
1440
86
60

Music

Download

Comments

saniiikhan101001
SANi🦋 :
2026-11-10 08:56:42
5
farmankhattak136
🥷Farman khattak🥷 :
wow so so cute and sweet 🥰
2026-11-10 12:31:16
2
talhakashmiri63
TALحA🌸 :
O my goodness
2026-11-10 16:41:47
0
notabout16
𝘐𝘵𝘹 𝘙𝘰𝘮𝘐 ❤🦋 ྀི :
HanJyE🙇‍♂️😮‍💨
2026-11-10 08:26:53
5
armanjan0561
🥹 𝙅𝘼ن𝘼ن🫀🥀 :
𝙃𝙖𝙙 𝙙𝙚 𝙠𝙖𝙧𝙚 ☠️
2026-11-10 10:50:46
2
iloveyouafg06
Malak KHAN 🇦🇫🇦🇫🇦🇫🇦🇫❤️ :
jar sham
2026-11-10 07:44:44
4
drowais804
Dr_Owais804👑 :
2026-11-10 08:38:27
4
.bad.boy611
✨ Bad boy ✨ :
Hhhhhhh❤️
2026-11-10 12:03:48
2
mohmand4618
(☠️MOHMAND☠️) :
🥹❤️😎😎
2026-11-10 13:02:27
1
41bacha
Bacha saib ❣ :
🤭
2026-11-10 09:23:05
3
mr_abdulullahofficial3
MR/Abdulullah 302 :
2026-11-10 07:56:23
4
user688209301
Shoaib Khan :
Aw kana
2026-11-10 13:18:48
1
farman__g_444
🔥Oye SHENOGAI 🔥 :
2026-11-10 14:35:49
1
8momand8
Ali🇨🇭 :
2026-11-10 16:21:46
0
mastmalang12341
PATHAN :
😂😂
2026-11-10 16:09:59
0
pj_sherkhan1122
ᵖʲ᭄🇸ʜᴇʀKʰᵃⁿ 𖤍 :
2026-11-10 15:12:53
1
armanjan0561
🥹 𝙅𝘼ن𝘼ن🫀🥀 :
𝘽𝙖𝙬𝙤𝙤𝙤 ☠️
2026-11-10 10:50:33
2
mw_edits_6
♛ 𝐌𝐖 𝐄𝐃𝐈𝐓𝐒 ♛ :
😂
2026-11-10 09:40:34
3
rehan.ktk32
Rehan sarkar 😈😈 :
2026-11-10 08:02:01
3
asifkhan858l
💸ꜱᴀᴍɪ ⎯๛🦅 :
sᴍ ɢʜᴏʙᴀʟ ᴅᴇ sᴛᴀʀᴛ ᴋᴀʟɪ ᴛɪᴋᴛᴏᴋ ᴏɴ ᴋᴏᴏ sᴛᴀᴛᴇ ᴠɪᴅᴇᴡ ᴡᴇ👀
2026-11-10 16:45:53
0
saleemwazir002
【🌷𝗝𝗔ن𝗔𝗡🥀】 :
Geo,🥱
2026-11-10 16:59:30
0
hamdanmalik201
✰ƑƑ✰🆂🅰🆁🅳🅰🆁 🅱🅷🅰🅸▓⁰⁷乂❤ :
🥰🥰🥰
2026-11-10 12:24:27
1
habibullah.khan390
حبیب اللہ خان بلوچ ۔ H.🥀🌹 A :
🫰🫰🥀🥀
2026-11-10 13:32:00
1
umar.ladaka
UMAR laraka🇦🇫☠️🫵 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-10 12:05:44
1
ahtiram57
ahtiram :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-10 11:21:42
1
To see more videos from user @badmasha6099, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ዓይኔ🤌🤒 ✨የቴዎድሮስ ካሳሁን የቅርብ ጓደኛ መሆኑን የጠቀመው ይመስላል አብዛኞቹ ግጥሙ የሱ ነው በተለይ ይህ የመጀመርያ አልበሙ 'ስቅ አለኝ' ሙዚቃ አቃናባሪዎች በጣም ስቃይ እንደሆነ ይነገርለታል ለሙዚቃው ሲበዛ ጥንቃቄ ያረጋል እኔም እጅግ ከምወዳቸው ዘፋኞች አንዱ ነው ሸዋንዳኝ ኃይሉ🤝🙌 ሽዋንዳኝ የሚገርም ዘፋኝ ነው ለዘመናዊ ሙዚቃ ልክክ ያለ😎  ታዲያ ከዜማ ላስታስ ባንድ ጀምሮ አብሮ የሰሩት ጓደኞቹ ጋር ይንን አልበም አደረሱን የልብ ወዳጁ ቴዲ አፍሮ ፣ ግሩም መዝሙር በጋራ ሆነው አብዛኛውን አልበም ሰርተውታል ፡፡ አበጋዝ እና አፍሮ ሳውንድ ባንድ የተቀረውን ሰርተውታል  በግጥም ፣ ቢኒያመር ፣ ዳዊት ፅጌ ፣ ግርማ በየነ(ድጋሚ ሸዋንዳኝ የተጨወተው) ተሳትፈዋል  በቅጂ ደግሞ ተወዳጁ ክብረት ዘኪዎስ /ኤክስፕረስ ባንድ/ ✨ውድ ቤተሰቦቼ እንደተለመደው ለዛሬ ለትውስታ ከዚህ ጣፋጭ አልበም ላይ 'ዓይኔ'ን ጋብዤያቹ መጥቻለሁ🥰🙏 ታዲያ  የምናመሰግነው የምንዳስሰው ድምፃዊ ሽዋንዳኝ ሀይሉ እና የመጀመርያ አልበሙ ''ስቅ አለኝ''ን ይሆናል፡፡ አልበሙ 1996 የወጣ አልበም  ሲሆን በውስጡ አስራአንድ (11) የሙዚቃ ክሮች ሲኖሩት ጥርስሽ ለይምሰል ፣ አኩኩሉ ነጋ ወይ ሌቱ  ፣ እያት ይለኛል ፣ ዐይኔ ፣ የአልበሙ መጠርያ ስቅ አለኝን ጨምሮ ይገኙበታል ፡፡ በዚህ አልበም ብዙ ስሜቱችን ድምፃዊው ለማጋራት ሞክሯል ክህደትን ፣ ምኞትን ፣ የፍቅርን ጥግን ፣ ትዝታን ከ ምስለ ክሰታ ጋር ፣ የመጀነን ወይም የኩራት ስሜት ፣ ከራስ አልፎ በፍቅር ሰው መናፈቅ ፣ ስለ ውበት ፣ የመሳሰሉት በውስጡ ተነስተዋል ፡፡ ታላላቅ ከያኒያን ተሳትፈዋል በግጥም በዜማ ዳዊት ፅጌ( ዳዊት ፅጌ ባንድ) ፣ ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ) ፣ ግርማ በየነ ናቸው በቅንብሩ ግሩም መዝሙር ፣ አበጋዝ ክብረወርቅ እና አፍሮ- ሳውንድ ባንድ ተሳትፈዋል፡፡ * ጥርስሽ ለይምሰል…
ዓይኔ🤌🤒 ✨የቴዎድሮስ ካሳሁን የቅርብ ጓደኛ መሆኑን የጠቀመው ይመስላል አብዛኞቹ ግጥሙ የሱ ነው በተለይ ይህ የመጀመርያ አልበሙ 'ስቅ አለኝ' ሙዚቃ አቃናባሪዎች በጣም ስቃይ እንደሆነ ይነገርለታል ለሙዚቃው ሲበዛ ጥንቃቄ ያረጋል እኔም እጅግ ከምወዳቸው ዘፋኞች አንዱ ነው ሸዋንዳኝ ኃይሉ🤝🙌 ሽዋንዳኝ የሚገርም ዘፋኝ ነው ለዘመናዊ ሙዚቃ ልክክ ያለ😎 ታዲያ ከዜማ ላስታስ ባንድ ጀምሮ አብሮ የሰሩት ጓደኞቹ ጋር ይንን አልበም አደረሱን የልብ ወዳጁ ቴዲ አፍሮ ፣ ግሩም መዝሙር በጋራ ሆነው አብዛኛውን አልበም ሰርተውታል ፡፡ አበጋዝ እና አፍሮ ሳውንድ ባንድ የተቀረውን ሰርተውታል በግጥም ፣ ቢኒያመር ፣ ዳዊት ፅጌ ፣ ግርማ በየነ(ድጋሚ ሸዋንዳኝ የተጨወተው) ተሳትፈዋል በቅጂ ደግሞ ተወዳጁ ክብረት ዘኪዎስ /ኤክስፕረስ ባንድ/ ✨ውድ ቤተሰቦቼ እንደተለመደው ለዛሬ ለትውስታ ከዚህ ጣፋጭ አልበም ላይ 'ዓይኔ'ን ጋብዤያቹ መጥቻለሁ🥰🙏 ታዲያ የምናመሰግነው የምንዳስሰው ድምፃዊ ሽዋንዳኝ ሀይሉ እና የመጀመርያ አልበሙ ''ስቅ አለኝ''ን ይሆናል፡፡ አልበሙ 1996 የወጣ አልበም ሲሆን በውስጡ አስራአንድ (11) የሙዚቃ ክሮች ሲኖሩት ጥርስሽ ለይምሰል ፣ አኩኩሉ ነጋ ወይ ሌቱ  ፣ እያት ይለኛል ፣ ዐይኔ ፣ የአልበሙ መጠርያ ስቅ አለኝን ጨምሮ ይገኙበታል ፡፡ በዚህ አልበም ብዙ ስሜቱችን ድምፃዊው ለማጋራት ሞክሯል ክህደትን ፣ ምኞትን ፣ የፍቅርን ጥግን ፣ ትዝታን ከ ምስለ ክሰታ ጋር ፣ የመጀነን ወይም የኩራት ስሜት ፣ ከራስ አልፎ በፍቅር ሰው መናፈቅ ፣ ስለ ውበት ፣ የመሳሰሉት በውስጡ ተነስተዋል ፡፡ ታላላቅ ከያኒያን ተሳትፈዋል በግጥም በዜማ ዳዊት ፅጌ( ዳዊት ፅጌ ባንድ) ፣ ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ) ፣ ግርማ በየነ ናቸው በቅንብሩ ግሩም መዝሙር ፣ አበጋዝ ክብረወርቅ እና አፍሮ- ሳውንድ ባንድ ተሳትፈዋል፡፡ * ጥርስሽ ለይምሰል… "እንደ ምወድሽ ልብሽ ያውቀዋል ጥርስሽ ለይምሰል ምን ያስቀዋል አታሳዝኝው በአጉል ፈገግታ ይቆርጣል ልቤ ያዘነ ለታ"… ግጥም ዳዊት ፅጌ( የአክሱማዊት ባንድ ባለቤት) ዜማ ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ) ቅንብር ግሩም መዝሙር:: ልብሽ ለምን አይረዳኝም እኔ የእውነቴን ነው ከቀልድ አትውስጂው ሲል የሚማፀንበት ነው፡፡ * ታምራለች… በሰንበት ከመቅደስ ባገቢስ ምን አለ? ዞረው አዩሽ ቄሱ ቅዳሴ ታሎለ አሳምሮ ሰርቶሽ  ለፈተና አረገሽ ታምራለች … ለፃድቅ ፈተና ለፆመኛ ፍቺ ቆመሽ አደባባይ ሰው አታሳስቺ ቀና ባትይ ምን አለ የቆረበ ስንት አለ፡፡ ግጥም እና ዜማ ቴዎድሮስ ካሁን ( ቴዲ አፍሮ) ቅንብር ግሩም መዝሙር ፡፡ ውበት እንደ ተመልካቹ በብዙ ይለካል፡፡ ከልክ በላይ ያለፈ የውበትን ጥግ ማሳያ በተለያዩ አገላለፅ የገለፀበት ማፍቀር ከውበት ጋር ይለካል ይህም ሙዚቃ ከውበት እና ከአድናቆት ጋር ገልጿታል፡፡ እድለኛው የሆነ ሁሉ በየተራ የሚያወሩላት ፅጌሬዳ… "አርጓዴ አይደለም ነጭ አትመስል ቢጫ መሰየም አቃተኝ የቀልምዋን ምርጫ ብቅ ብላ ላያት ፈክታ በማለዳ ደስ ትለኛለች የእኔ ፅጌሬዳ"… ግጥም እና ዜማ ግርማ በየነ ቅንብር አፍሮ ሳውንድ ባንድ ይህ ሙዚቃ ኦርጅናሉ የግርማ በየነ ሙዚቃ ነው፡፡ ውበት እንደ ተመልካቹ በተለያየ መንገድ ይገልፀዋል አንዲት ማራኪ ሴትን በፅጌሬዳ መስሏት ውበትዋን በሷ ውስጥ ይገልፃል መሸነፍን ፣ ማፍቀርን ፣ ማክበርን በሙዚቃ ውስጥ ይንፀባረቃሉ፡፡ ስቅ አለኝ አልበም በርካታ ጉዳዮችን አዝሎ ዘመን ከ ዘመን እንደ አዲስ ይደመጣል ምስክር የማያሻው እውነተኛ masterpiece ነው👌🥰 መለስ ብላቹ ሙሉ አልበሙን እንድታደምጡት እያገበዝኩኝ በዚህ አልበም ላይ የተሳተፉትን ሁሉንም ባለሙያዎች እያመሰገንኩኝ በሌላ ሙዚቃና ሙዚቀኛ እስግንገናኝ ለዛሬ አበቃሁ🙏☺️ ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 musictube 🇪🇹 #fyp #ሸዋንዳኝ_ሀይሉ #አይኔ #ethiopianmusic #musictube369

About