Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@andy_tizazu1428: #funny #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #fyp #fyppppppppppppppppppppppp
Andy tizazu
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 November 2026 08:01:16 GMT
265509
4253
1505
329
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.16MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.16MB
)
Watermark .mp4 (
0.39MB
)
Music .mp3
Comments
Single :
ትዳር ልክ እንደ ህዝብ መጸዳጃ ቤት ነው ውስጥ ያሉት መውጣት ይፈልጋሉ ውጭ ያሉት ደግሞ መግባት ይፈልጋሉ
2026-11-11 16:35:55
668
tedy abebe :
ውጤቱ ይሄነው ብሮ እራስክን ደግመክ ደግመክ ታያለክ ቢከፋህ ብትደሰት ብትራብ ብትታመም ቢኖርህ ባይኖርህ የማይከድህ የማይተውህ የሚያዝኑልህ የማይተውህ የዘላለም ወዳጅ ታገኛለህ ታዲያ ሀሳበብህን ማወቅ እፈልጋለው
2026-11-10 17:03:55
538
rabiaaa398 :
አግባ አይዞህ ቀድመህ ስለተመለጥክ የሚመለጥ ነገር አይኖርህም
2026-11-15 12:38:55
241
emmadicor1 :
ትዳር ትልቅ በረከት ነው ፍቅር መተሳሰብ በረከት ያለበት ቦታ ነው አንተ እራስህ ጥሩ ከሆንክ ቤትህን ሚስትህን የምታከብር ከሆነ ደስ የሚል ሰላም በረከት ተገኛለህ በመጀመሪያ ግን አንተ ዝግጅ ሁን ሴት ልጅ ባሏን ትመስላለች በፍቅር ከያዝካት አባት ትሆናለህ እግዚያብሄር ሁሌም ፍቅር ያለበት ቤት አለ አግባ አግባ የውሸት ነው የሚያወሩት
2026-11-17 18:21:43
65
Habtamu :
ትዳር ማለት ልክ እንደ አዲስ አበባ ባሰ ነው bro ያልገባው ለመግባት የሚጣደፍበት የገባው ደግሞ ለመውጣት የሚጣደፍበት።
2026-11-20 09:52:49
33
bytheway :
ትዳር ማለት ሁሌ ጠዋት ጠዋት ቁርስ ፍርፍር ነው😂
2026-11-11 08:04:53
86
mesert :
tru new
2026-11-21 13:24:39
0
Yeneakal Yene :
መኖር ከደበረሽ ሞክሪው ብሮ 🤣
2026-11-10 16:08:56
153
Rahel Mekonen :
des ymel skye[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-21 11:31:55
0
user5921423161922 :
welahi awe demo betam yamiyastela nager binore tedare naw
2026-11-21 08:51:40
0
Meseret Tamerat :
Ageba Wendma
2026-11-21 17:01:08
0
tiga :
ትዳር በጣም ጥሩ ነው መቻቻል እና መተሳሰብ ካለዉ ቅዱስ ነዉ ወንድም 20በትዳር 4ልጅ በረከቶች አሉን መንፈሰ ጠንካራ ከሆንክ ፈሪሀ እግዚያብሄር በዉስጥህ ካለ ጋብቻ ቅዱስ ነው። መኝታዉም ንፁህ ነው ወንድም
2026-11-10 11:02:37
70
Anchinalu Aschalu :
ይገርመኛል ምን እየሆነ ነው ግን ከትዳር እኮ ብዙ ጥቅመአለ እግዚአብሔር ሲባርከው
2026-11-11 10:43:49
17
muhammed :
manchestern malet new
2026-11-20 20:11:34
0
Atika :
ሰፈር ውስጥ የሆነ ሰውዬ ታውቃለህ ማረፊያ የሌለው ያም ያም ሚልከው ዝፈንልንና ዳቦ እንገዛልሀለን የሚባል እሱ ማለት ትላንት እራስ ወዳድ ሆኖ ትዳር ያልመሰረተው ነው ትዳር በየትኛውም አንግል ለወንድ ልጅ ምርጥ ነው
2026-11-12 09:38:48
24
የተራራዋ ንግስት(ሰዓሊተ-ምህረት) :
ትዳር ጥሩ ነው ከማግባቴ በፊት ስኒዎቹን ነበር የምመስለው አሁን ጀበናውን መስያለሁ እና አሪፍ ነው አታስለፍልፈኝ
2026-11-11 09:27:03
25
tsehay :
tru new
2026-11-21 08:47:04
0
ZE Gojam ❤❤❤ :
ተመልጠክ አደል አግብተህ ሚደርስብህን ቅድሚያ አጠናቀሀል😁😁😁
2026-11-19 10:14:15
21
omerta :
😂ኸረ አግባ ሆስፒታል ሳይቀር መሳለም ትጀምራለክ😔
2026-11-12 02:47:59
25
ለየቱ ጊዜ ነዉ? 📢 :
ጠዋት ወደ ስራ እየሔድክ መስጊድ ልትሳለም ትችላለህ ወይም ቤተክርስቲያን ሶላት ካላልኩ ልትል ትችላለህ
2026-11-10 15:41:39
76
Wesen Mesfine :
ትዳር እንዳያያዝክ ይወሰናል ወንድሜ
2026-11-15 13:46:25
5
አበሩሥ :
ትዳር የምለው ወደግራ አብቡት👍👍👍
2026-11-18 14:16:11
11
ጃንሆይ :
ቀይ ቱታ አሰፋ ጉዞ ወደ ቃሊቲ!!!
2026-11-11 14:00:52
10
Ashu :
በደና ግዜ ተመልጠካል አትፍራ ከንግዲ ምን እንዳትሆን ነው
2026-11-20 11:42:56
7
keya mareyam :
አምላክህን ተበርክከክ ጠይቀዉ እሱም የቤትክን ንግስት በርኮ ይሰጥካል
2026-11-18 14:18:35
17
To see more videos from user @andy_tizazu1428, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#ngefamousxangetsari #angetsari #minumansachet #susujahe #minuman
#ليبيا🇱🇾طرابلس❤️🇱🇾بنغازي❤️🇱🇾_مصراتة_غريان #القبه_درنه_عين_ماره_البيضاء_طبرق_بنغازي #اجدابيا_بنغازي_البيضاء_طبرق_ليبيا #غناوي_علم_فااااهق🔥 #ليبيا🇱🇾
não faço
Kỹ thuật cầu lông nâng cao: 2 cách xử lý cầu xoáy#vensonsportsvietnam #badminton #caulong @dinhnhuvnb
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy