@apinec: The Ethiopian banking sector weakness.#Povertyandlowincome #Fyp #ethiopianviraltiktokvideo #creatorsearchinsights #smallbusinessideas

Yohannes Bekele Apinec
Yohannes Bekele Apinec
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 November 2026 08:27:55 GMT
126510
7256
302
1919

Music

Download

Comments

abubekerworku36
Abubeker :
የብሄር ባንክ እንድከፍቱ የሚያደርገው ራሡ መንግስት ብሄርተኛ ስርዓት ከዚህ አያልፍም
2026-11-10 10:13:47
28
techman1221
Techman :
ክርስታኒክ የሚባል ባንክ አለ እንዴ?
2026-11-10 18:05:02
0
besufekade121
abc :
ATM has its cost the service relatively is efficient so charging is a must for profi making organization.
2026-11-11 05:18:15
0
miss.wendemu
Miss Wendemu :
ጠላትም በባንክ ነው ብር ሚላክላቸው ለጠላቶቻችን በተለይ የግል ባንክ።
2026-11-10 11:43:53
11
sanyi.sayo
Dhugaa ilmaa waaqa :
ወንድሜ ከንግድ ባንክ ውጪ ከብሔር የፀዳ አንድ ባንክ ጥራልኝ
2026-11-10 14:08:21
6
ethiopia.amare
Ethiopia Amare :
ewunet new
2026-11-11 03:14:15
0
gashaw_yassin
Gashaw_Yassin :
አገሪቱ በብሄር መስሎኝ የምትተዳደረው? እንደውም ባንኮች ከቅጥር አንፃር ከታየ የሁሉንም ብሄሮች ያካተቱ ናቸው።
2026-11-10 09:51:54
10
user2938170614003
user2938170614003 :
ye abiy wore gin min yifeydal
2026-11-10 18:57:12
1
kefilexk7
kefilexk7 :
ቆይ የኢትዮጵያ ችግር ባንክ ነውን አሁን እንደ ሱቅ ከፍተው ኑሮ ውድነት እና የራሳቸው ጥቅም ይሰራሉ መንግስት ራሱ ለባ ነው።
2026-11-10 10:30:11
5
user5095740845686
tegen :
likine
2026-11-11 05:43:27
1
user7407158699616
ስለ እውነት :
ሰውየው ግን ይህንን ችግር ማን እንዲፈታው ነው እሚናገረው
2026-11-10 11:53:58
4
terda7433
Terda :
Thanks
2026-11-11 03:02:43
0
user24534737695092
Qtaw :
«ክርስቲያኒክ» የሚባል ባንክ አለ እንዴ እ?
2026-11-10 22:21:06
1
sol257150
Sol :
Thank you
2026-11-10 11:29:59
0
merry.love141
merry love :
ኪሳራ የሌለበት ማንም እየተነሳ በየ ብሄሩ ይከፍታል
2026-11-10 23:19:33
0
mitiku7704
Mitiku :
የንግድ ሥርዓትን ማፋለሳቸው ሳያንስ ማሕበራዊ ሀላፊነታቸውን ለመወጣት ዳተኛ ናቸው።
2026-11-10 11:25:48
6
beniyas01
The Insightful ... :
ኢትዮጵያ ውስጥ የግል ባንኮች ፈርሰው መሠራት አለባቸው😥
2026-11-10 19:08:12
1
we_care22
We Care Your Vet Clinic :
እናመሰግናለን ቻሌንጅ ይጀመር
2026-11-10 20:15:15
0
_iil10188888
I :
በተለይ በተለይ አማራ ባንክ
2026-11-10 20:20:03
0
hailekejela
H K A :
👍👍👍
2026-11-10 10:06:58
2
derege.takele
Derege Takele :
ኢትዬጵያ ውስጥ ክርስቲያንክ የሚባል ባንክ የለም
2026-11-11 05:07:54
1
we_care22
We Care Your Vet Clinic :
የውጭ ባንኮች ይግቡልን
2026-11-10 20:14:21
0
molla5858
Molla :
Bank mnfn new? yetederqju " Arata "abedarewechn new?
2026-11-10 10:26:47
0
bini42489
Bini :
ይመች ነገርካቸው ከገባቸው አብሶ ቴሊኤ
2026-11-10 21:21:04
1
shemshudin7
Shemshudin :
ለምሳሌ ጥቀሰ
2026-11-10 18:21:32
0
To see more videos from user @apinec, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About