@haymanotabebaw69: ታላቅ የምስራች ከጎንደር በዓታ መንፈሳዊ ዩንቨርስቲ ​✨ የጉባኤ እና የአብነት ትምህርት ማስታወቂያ ✨ ​📞 ስልክ ቁጥር፦ 092 243 9933 ​1. የግዕዝ ቋንቋ ​2. ስርዓተ ቅዳሴ ​3. አቋቋም ​4. ወረብና ንሽ ቅኔ ምራታ ​5. ውዳሴ ማርያም ዜማና ንባብ ​6. መልክዓ ማርያምና መልክዓ ኢየሱስ ​7. መዝሙረ ዳዊት ​8. በጠቅላላ የአብነት ትምህርት መማር የምትፈልጉ ​ከውጭም ሀገር ሆነ ከሀገር ውስጥ ሆናችሁ በቴሌግራም መማር ትችላላችሁ፤ በሞባይልና በተለያዩ ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም የእግዚአብሔርን ቃል መማር ይቻላል። ​📞 በ imo፣ WhatsApp እና Telegram ይደውሉ፦ 092 243 9933 በዚሁ ለመከታተል ቤቱን ፎሎ ያድርጉ ወደፊትም ይቀጥላ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ሙሐዘ ሊቃዉንት ጎንደር በዓታ
ሙሐዘ ሊቃዉንት ጎንደር በዓታ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 November 2026 08:43:32 GMT
998
90
3
5

Music

Download

Comments

zemenelukas0
ሲራክ :
አቋቋም ለማስመስከር መስፈርቱ ምንድነው 🥰🥰🥰
2026-11-10 18:08:26
0
user70242327882841
ቤተ ያሬድ ,,,,,,, :
እምየ ባታ ምነው ደግሞ እሚገባ ቢሆን በየቀኑ ልቀቁልን 🥰🥰🥰
2026-11-10 08:59:50
0
tigtig223
@@@@@@@@ :
🥰🥰🥰
2026-11-10 17:11:07
0
To see more videos from user @haymanotabebaw69, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About