Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@solomon_zemeket: መዝሙር ከመጻሕፍት የሚቀዳ አንደኛው የማስተማሪያ መንገድ እንጂ በስሜት ተነሳስተን የዕለት ተዕለት ውሏችን የምናቀርብበት ማስታዎሻ ደብተር አይደለም።#ሰሎሞንዘመቄት @amsalugebrekidana
📖ሰሎሞን ዘ-መቄት☦️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 November 2026 08:56:00 GMT
117661
15728
1146
1838
Music
Download
No Watermark .mp4 (
11.78MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
helkana :
ለዶክተሮችስ ጥበብን የሰጥ እግዚአብሔር አይደልም?🤔
2026-11-10 14:52:24
80
drexler :
😄 እኔ እንደው እንዳልቀሰፍ እንጂ ባለፈው አንዱ እኔስ ሚኪዬን እወደዋለው ሲል እኛም እንዳንተ ሲሉ ነበር አይይይ
2026-11-10 09:28:52
34
Emu 1221 :
ግን የማንን እንስማ እግዞ ሁሉ አወቅን ባይ ሆነ
2026-11-10 09:30:30
78
🅳.🆃🆂🅴🅶🅴🆈🅴 :
አርሴምዬ መድዬ ተክልዬ ሚኪ ገብርዬ 😁 ምን እማይሉት አለ
2026-11-10 10:21:49
38
ኢዮዓስ :
ይቅርታ እና ከላቀ ፍቅር የተነሳ ቅድስት አርሴማን አርሴምዬ እናቴ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖትን ተክልዬ አባቴ ብንል ምኑ ላይ ነው ግድፈቱ ሰው ከተደረገለት በረከት አንፃር ፍቅራቸውን ለመግለፅ ቢያንሳቸው እንጂ አይበዛም ደግሞ ዶክተር አያስፈልግም ለማለት ተፈልጎ አይደለም አንድ አይነ ስውር የነበረ ሰው አይኑ በፀበሏ ከበራለት ለምን ዶክተር ይሻል ወንድም? መዝሙሩን ቃሉን በደንብ ብናዳምጠው በረከቷ ይድረሰንና ፍቅሯን ለመግለፅ የተዘመረ ነው ወንድም። ደመቅ ማለቱ ዝላዩን እቀበላለሁ ረጋ ቢል ደስ ይላል።
2026-11-10 09:58:13
30
bamaniya :
ዋናው የመዝሙር ግጥም ላይ ይሄ የግጥም ክፍል የለም ሊቁ ልጁ ራሱ ነው የጨመረበት እንድያውም መዝሙሩን ብታደመጠው ደስ ይለኛል ትወደዋለህ መዝሙሩ ገድሏን ነው በብዛት የሚያወሳው 🙏
2026-11-10 09:23:35
10
ለስሂት መኑይሌብዋ :
አርሴምየ ያለችው ለኔም ጥያቄሁኖብኝ ነበር አሁንእሰዎ አብራሯት መምህር እናመሰግናለን
2026-11-10 09:11:24
15
ገብረ ስላሴ :
አንተን መስማት ከጀመርኩ ጀምሬ ብዙ አትርፌአለው ቃለሕይወት ያሰማልን
2026-11-10 13:12:31
23
New chapter :
Right...papas including Patriac go to hospital ,not Holy water when they get ill....this fact.
2026-11-10 16:42:40
0
@እውነት :
ቢመርህም ዋጠው ትክክለኛ አስተምሮ ይህ ነው እናመስግናለን መምህር
2026-11-10 09:11:27
89
ሎዛ :
ዉስጤ እኮነህ ሰሎሞኔ
2026-11-10 12:50:48
9
Gashuye :
absolutely right dear
2026-11-10 19:18:00
0
Beki :
መምህር ቀጥቅጥ መዝራዕቶ ለሃጥ ወለእኩይ🥰😂😳
2026-11-10 09:31:55
5
Alem 6 ye arsema lig :
hoo mndn new emtlew
2026-11-10 17:23:54
0
ፈቃደ ቤተማርያም "ዘበአታ" :
2026-11-10 09:31:29
5
Peace :
You are a hard guy❤️❤️❤️
2026-11-10 20:08:45
0
user7755582744315 :
@66666666666666666666666666666666666666666🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2026-11-10 17:55:46
0
Aurora Borealis :
hulum srat alew
2026-11-10 19:50:21
1
እማምላክ እናቴ 21 23 24 :
እዉነት ነዉ መምህር ሰለሞን
2026-11-10 09:05:00
18
Nevergiveup :
"አርሴምየ" የሚለው ብቻ ትክክል አደለም መባልም የለበትም 🙏 ሌላውን እንኳ ተወው
2026-11-10 18:05:58
1
Haile :
awkalew beyneh
2026-11-10 16:46:52
0
user403043887254 :
እውነትመምህር
2026-11-10 16:59:02
1
Bayush. Bayush :
ወንድም በርታ ስህተት እንዳታልፍ ሰው ዝም ብለው ነው የሚነዱት
2026-11-10 11:28:30
1
Lisanework :
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰
2026-11-10 18:12:06
1
To see more videos from user @solomon_zemeket, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
/2088/ Nón kết phối lưới xinh yêu. ✨ #nonketphoiluoi #nonket #kraft #nonkraft #nonketnamnu
#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬlove
đến mùa đổi màu tóc rui… @Chenglovehair #chenglovehair #chenglovehairs #nhuomtainha #xuhuong
#hh #fyp #gamon #fyppppppppppppppppppppppp
#秋コーデ #秋トップス #秋服 #体型カバー #プチプラ秋服
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy