@julivelasquez63: #salsabaul #paratiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii #delamanodedios🙏🌈🤝

Juli🫶🇬🇾🇻🇪
Juli🫶🇬🇾🇻🇪
Open In TikTok:
Region: GY
Tuesday 10 November 2026 11:40:20 GMT
540
56
4
0

Music

Download

Comments

chuiquilavala
chuiquilavala :
[Plegaria][Plegaria][Plegaria]
2026-11-10 15:01:20
1
yunelis394
yunelis✌️🙏💘 :
🤗🤗🤗
2026-11-10 16:07:19
1
To see more videos from user @julivelasquez63, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🏻እጅግ ልብ የሚነካ ታሪክ          ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ካነበቡ በኋላ ሸር ያድርጉ!!! ነብዩ  ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም  አንድ ቀን ለዒድ ሶላት ሲወጡ  ልጆች ሰፈር ላይ ሲጫወቱ ነበር። አንድ ልጅ  ተገንጥሎ  ያለቅሳል ረሱልም ጠጋ ብለው ሄደው ጠየቁት " width="135" height="240">
🏻እጅግ ልብ የሚነካ ታሪክ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ካነበቡ በኋላ ሸር ያድርጉ!!! ነብዩ ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም አንድ ቀን ለዒድ ሶላት ሲወጡ ልጆች ሰፈር ላይ ሲጫወቱ ነበር። አንድ ልጅ ተገንጥሎ ያለቅሳል ረሱልም ጠጋ ብለው ሄደው ጠየቁት "ምን ያስለቅስሀል? ከልጆች ጋር ለምን አትጫወትም?" ልጁም ነብያችን መሆናቸውን አላወቀም ነበር፣ "አባቴ ከረሱል ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ጋር ፊሰቢሊላህ ወጥቶ ሸሂድ ሆነ ፣ እናቴም ሌላ ባል አግብታ ባሏ አባረረኝ፣ ምግብ መጠጥ ልብስም ቤትም የለኝ፣ እነዚህን ልጆች ሳይ አባት ያላቸው ናቸው። እና አባቴን አስታወስኩ" አላቸው። ረሱልም ( ሰለሏህ ዐለይሂ ወሰለም) እጁን ይዘው "በቃ እኔ አባትህ፣ አኢሻ እናትህ ፣ ዓሊይ አጎትህ፣ ሀሰንና ሁሴን ወንድሞችህ ፣ ፋጢማ እህትህ እንዲሆኑልህ አትሻም?" ሲሉ ያኔ አወቃቸው። "እንዴት አልፈልግም ያረሱለሏህ!?" አላቸው። ይዘውት ቤት ሄደው ፣ ጥሩልብስ አልብሰው ፣ አብልተው አጠጥተው ሽቶ ቀቡት። ደስተኛ ሁኖ ወጣ ልጆች "ቅድም እያለቀስክ ነበር አሁን ምን አገኘህ? ደስተኛ ሆነሃል" አሉት ልጁም "እርቦኝ ነበር ጠገብኩ ፣ ራቁት ነበርኩ ለበስኩ፣ የቲም ነበርኩ ረሱለሏህ አባቴ ፣ አኢሻ እናቴ ፣ ዓሊይ አጎቴ ፣ ሀሰንና ሁሴን ወንድሞቼ፣ ፋጢማ እህቴ ሆነው እንዴት አልደሰትም!?" አለ። ልጆቹም አሉ "ምን አልባት አባቶቻችን ፊሰቢሊላህ ሸሂድ ሆነው በነበር እንደሱ እንሆን ነበር!" ረሱል ( ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ) ወደ አኼራ የሄዱ ጊዜ ልጁ አፈር ወደላዩ እየበተነ አለቀሰ። "አሁን ነው የቲም የሆንኩት" ሲል ....አቡበክር (ረድየሏሁ አንሀ ሰሙት ፣ሄ ደው እቅፍ አደረጉት። እውነትም የእዝነት ነብይ!! ፊዳክ አቢወኡሚ ያ ረሱለሏህ!!! አብበው ሲጨርሱ ሸር ያድርጉ ! ሌሎች ጥሩ መልክቶች እንዲደርሶ follow ያዲርጉን -- >

About