@mubarekmussa2: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለጥንቃቄ ያህል ነው

ሙቤ የበድርያልጅ
ሙቤ የበድርያልጅ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 November 2026 12:25:39 GMT
24233
831
63
334

Music

Download

Comments

abubekerworku36
Abubeker :
ሸገር ሲቲ ላይ ምን የማይፈፀም የወንጀል አይነት አለ
2026-11-10 18:23:14
22
user54751127068864
fert :
ጎበዝ ግልፅነት ጤንነት ግራ የተጋባ ጊዜ ሆነኮ ወንድሜ ።ጤነኛ ቆጣሪ በሆነ ነገር ተበላሽቷል ብለው ወስደውት በግድ የማይሆን ቆጣሪ ቀየሩት ለዛውም 10ሺ ክፈል ተብሎ ጓደኛዬ ላይ የደረሰ ነው።
2026-11-10 17:39:50
12
melatgesese
amarech :
የዱሮው ይሻለናል በቃ አባይን ገደብን ብለን ይሄን ያህል ጉድ ይመጣብናል በጣም ነው የሚያሳዝነው አዲሱ ቆጣሪ ብለው ህዝቡ ማልቀስ ይዞል በየ ቤቱ ምን እንደሚሻል አላወቅ ነውም
2026-11-10 18:52:20
3
mj36493
Body Sytem Tips - Dr MJ :
it happened to me and i paid 37,000 birr (ምክንያት: የ 3 ዓመት ያለተከፈል ውዝፍ kw ትብዬ ከፍያለው).. የተሳሳተው የመንግስት ድርጅት የሚቀጣው ህዝቡ. በጣም የሚገርም ነገር እኮ ነው
2026-11-10 19:37:48
1
yaredyilma747
Yared Yilma :
አረ ይኼ አዲስ አበባም አለ
2026-11-10 16:44:21
4
ab83860
abdi :
አንባቢዎቹ ምንድነው ጥቅማቸው
2026-11-10 17:46:52
3
feye826
feye :
እረ ጉድ ነው 98 ሺ ብር ብለውኛል
2026-11-10 19:30:28
0
ssbelahailu
Ssbela Hailu :
Thank You🙏🙏
2026-11-10 19:36:37
0
tgmac0
ቲጂ 22 :
ትክክል ስንቴ ተበልቻለሁ አሁን በቻት ቦት እራሴ እቆጥራለሁ ራሴ እከፍላለሁ እግዚኦ
2026-11-10 19:03:08
0
adesbini13
Ades bine :
150,000 she birr
2026-11-10 19:05:21
0
zizu.lewi
Mathi Lewi :
በሸገር ያልተዘረፍንበት አቅጣጫ የለም።
2026-11-10 19:25:08
0
user7225550455943
abdo :
እና የማን አቤት እንበል እዛ ስንሄድ አትምጡ አንባቢ ቤት ይመጣል ይሉናል ምን እናርግ
2026-11-10 19:11:04
0
drb0440
DRB :
ታበራክ በነት
2026-11-10 19:21:38
0
user8194814236094
ማቲ የኤሌክትሮኒክ ጥገና :
እውነት ነው እኔ30.000 አስከፍለውኛል በየወሩ ግን ስከፍል ነበር
2026-11-10 19:10:22
0
start_123abc
Ras H. :
Perfect
2026-11-10 17:47:51
1
user6201784376162
user6201784376162 :
wedme betkkikil
2026-11-10 19:14:43
0
mura3332saw
Muhammed @ :
betam tikikili nehi ahuni bizu sew techegiruali
2026-11-10 18:38:47
0
12345adesr
The Guners :
እውነትህን ነው
2026-11-10 17:54:23
0
almaz.afework7
Almaz Afework :
yekardueme edzae nwe
2026-11-10 18:22:55
0
sirabmoh
Khalid ibnu walid :
ወላሂ እውነት ነው እኔም ደርሶብኛል 14,500 ከፍያለሁ
2026-11-10 18:45:33
2
eyuelbelaynehkakush
Eyuel Belayneh :
ምንድነው የሚጠቀሙት?
2026-11-10 18:03:44
0
kebedie.mulu
kebedie Mulu :
በትክክል
2026-11-10 17:09:58
0
user941218330956
ባቢ ሙባረክ :
አው ትክክል
2026-11-10 15:45:14
2
buzebuze4983
buze Buze :
እረ አዋ ዛሬ 2200ነው
2026-11-10 15:50:53
0
tagse.cheru
Tagse Cheru :
ወይኔ ሠሞኑ ያስከፈሉኝ አራት ሺ አስከፈሉኝ
2026-11-10 16:32:17
1
To see more videos from user @mubarekmussa2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About