Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tgyemaryame: ኧረ ፋታ ስጡን እንጂ እንዴ 🙆🏽♀️🙆🏽♀️#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኑሮ #tictok
tgyemaryame ( black 💎) ♐️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 November 2026 13:22:26 GMT
25980
3088
222
2124
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.7MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.62MB
)
Watermark .mp4 (
6.7MB
)
Music .mp3
Comments
unkown girl :
እንደ እኔ የመረራት ተገኘ 😭
2026-11-10 17:50:33
130
LAMP! :
ለካ እንደኔ ልቡ ያረረ ሰው አለ !!!👍
2026-11-10 21:09:26
29
Frehiwot Mesirak :
ቢያንስ ሰላሙን ስጡን ወደፈለግንበት ሄደን እንታገል ቢያንስ....🙏🙏😥
2026-11-10 18:27:08
19
tsedi@tsedi :
ሁሉም አንድ ይሁን ያኔ ምንም አያመጡም 🤔
2026-11-10 18:08:18
71
Mihiret Rufael :
መንግስት፡ተኩሡብኝ፡ካለ፡ቆየ??
2026-11-10 17:58:38
34
mintok :
እኔ እኮ ቃላት ነው ያጣሁት የህዝቡ ዝምታ
2026-11-10 19:08:20
32
Helen Brihane :
ምንላርግሽ እህቴ የልቤን ሀሳብ ነው የገለፅሽው
2026-11-10 17:09:47
55
Jon Belak :
hger laken ednota naw🥺
2026-11-10 20:56:35
0
fibula :
በተለይ የአዲስ አበባ ህዝብ ረመጥ ላይ ተጥዷል 🥺ተሰቃየን እኮ!
2026-11-10 20:22:17
10
yonas zewdu :
ሁላችን ግራ ገብቶናል
2026-11-10 17:22:42
17
her world :
የያንዳንዱን ንብረት መዝረፍ
2026-11-10 18:27:20
15
Yoakin=ዮኣኪን :
really
2026-11-11 01:08:21
0
no :
ይተምች ወረርሽኝ ማለት ጋላና ባንዳ አግሩን ሞላው
2026-11-10 19:27:53
7
Shikur :
ቆይ አንድ ሰው የራሱን መኖሪያ ቤት ወደ ንግድ ቤት ቀይረው ግብር እየከፈለ ስራ ቢሰራበት ምንድን ነው ችግሩ? ግራ ገባን እኮ
2026-11-10 20:19:47
3
strong :
ኑሮአችን ሸብር ሁኗል አኔሳውቅ መንግሰት ህዝብ ነበር ? ህዝብም መግሰት ነበር
2026-11-10 16:54:52
9
user1826985727950 :
fact fact fact
2026-11-10 19:50:16
0
jo21 :
ሞተን እንድናልቅ ነው ምኞታቸው
2026-11-10 18:15:39
6
AEK7 :
ጮኸን ጭኸን ድምፃችን ተዘጋ!! መንግስት እራሱን እያየ አይመስለኝም በህዋላ ክፉ ችግር ከመምጣቱ በፊት እራሱንና ስራውን በደንብ ቢያይ መልካም ይሆናል::
2026-11-10 18:17:19
5
ganii :
የሁሉም ሀሳብነው
2026-11-10 18:27:52
5
Redu¥ :
ሰለቸን ውይ
2026-11-10 18:26:09
5
Teshome Kasa :
ግድ ዬላችው ነቅለን ተቃውሞ እንውጣ ባካቹ ያለበለዚያ በፍጹም አያኖሩንም
2026-11-11 00:27:08
4
Dessalegn @by :
ምን መንግስት አለ ብለሽ ነው ምደክሚው የግዜ ጉዳይ ነው
2026-11-10 20:16:34
1
ቫርኔሮ🌵 :
አሁን ላይ ንግድ የሚባል ነገር እንዳጀምሩ በሸተኛ ሆናቹ ነው ምቀሩት አሁን ደሞ ጭራሸ ራይድ ደሞ የሚሰራው ኤሌክትሪክ መኪና ብቻ ነው ተብሎ አዋጅ ሊወጣ ነው አሉ ጉድ ነው ዘንድሮ እሸ የት እንሂድ።
2026-11-11 01:21:50
2
የእውነት :
ውሃ ክፍሎች ዘክ ዘክ እየሉ መጡ ቆጣሪውን መፍታት ጀመሩ ለምንድነው ስንል አራት ወር አልተከፈልም እሺ እንከፍላለን አትቁረጡት የሚቀጠለው ከፍላቹ ቅጣቱንም ተቀጥታቹ አሉ ስንት ነው ቅጣቱ ደሞ 6000 ብር ምን ? ለምኑ ነው 6ሺ እንደዛ ነው ቆይ ምን አስቦ ነው
2026-11-10 19:57:52
2
kasaasfa :
ብር ብር እያለ ሕዝቡን አሸገረ
2026-11-11 02:20:14
1
To see more videos from user @tgyemaryame, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Jersey FC Bayern Munchen Third 26/27 by Adidas #jerseyclub #blockcore #fcbayern #adidasfootball
Donkey Rescue, Slow English Learning Practice, How to speak English | Learning English For kids | Speaking | Listening | Learn Slow English #englishlearning #englishspeaking #englishgrammar #speakingenglish #english
mny 1 Saal kharch Kiya ha Tum pr 😭😂 #freefire #freefirepakistanofficial #foryoupage #ffcontent #ffpkofficial
Lên đường sẵn sàng ứng phó với bão số 15 🫡#xuhuong #cscd #cand #phuyen #daklak
eu amoooo bbsss🫶 #fy #pravoce #viral #fashion #alternative #alttiktok #alt #pravoce #y2k
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy