@merejazare: አቶ አለም ገብረዋህድ በቁጥጥር ስር መዋላቸው የህወሓትን ቤት መራቆት ያባብሰዋል። የከፍተኛ አመራሮች ተበታትነው በየገበሬው ቤት መሸሸግ እና በመጨረሻም በቁጥጥር ስር መዋል የጦርነቱን ማብቃት የሚያፋጥን ከመሆኑም በላይ፣ በየበረሃውና በየቀጠናው ያሉ አነስተኛ ታጣቂዎችም የትግሉን ከንቱነት ተረድተው መሳሪያቸውን እንዲያስቀምጡ መንገድ ይከፍታል። በተጨማሪም ይህ እርምጃ በአካባቢው አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍን፣ የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ እና የህዝቡን ስቃይ የሚያስቆም የመልሶ መገንባት ስራ እንዲጀመር ትልቅ በር የሚከፍት አዎንታዊ አጋጣሚ ነው። ለዚህም የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ሓራ መሬት የተቀናጀ እርምጃን አለማድነቅ አይቻልም።

መረጃ ዛሬ
መረጃ ዛሬ
Open In TikTok:
Region: GB
Tuesday 10 November 2026 13:45:00 GMT
3927
34
3
7

Music

Download

Comments

sparta242424
sparta :
እግዚኦ
2026-11-10 17:30:28
0
boru8305
Boru :
😬🖖🏾
2026-11-11 09:46:49
0
sparta242424
sparta :
መከላከያ፣፣፣አንበሳ
2026-11-10 17:31:06
0
To see more videos from user @merejazare, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About