@bini90s7: አይ ቴዲ አፍሮ @Dread fest #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habesha #teddyafro #ቴዲአፍሮ💚💛❤ #foryourpage

Bini 90's
Bini 90's
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 November 2026 13:45:32 GMT
37872
4129
106
602

Music

Download

Comments

globalfootball32
Football World 🌍⚽ :
no ተሳስተሀል ወንድሜ ዮንጂ ከረ ቤት የኖረ ወቶ ቀረ ጉራግኛ አባባል ሲሆን ትርጉሙም ፦ የውርደት ቀን እንደማለት ነው ዮንጂ ከረ - የውርደት ቀን ቤት የኖረ - ቤት የነበረ ወቶ ቀረ - ያው ወቶ ቀረ ነው ግዶ ግዶ - አይ ስቃይ አይ ስቃይ ማለት ነው። ስሰማው ያደኩት ነው🙌
2026-11-10 19:05:01
41
ye.gebereal.wedaj
ye Gebereal wedaj :
ጀግና ነህ ብዙ ነገር ተምሪያለው ካንተ
2026-11-10 14:22:40
50
tintago251
ቲንታጎ :
ባንተ ትንተናዎች የገባኝ ቴዲ በዘፈኖቹ ብዙ ጉራጊኛ እና ሌሎች የአገራችን ቋንቋዎች ጣል እንደሚያደርግ ነዉ::
2026-11-10 13:52:31
24
habtelove827
Habtla🌟 :
ግዶ የሚለው በጉራገኛ ቋንቋ ነው።
2026-11-10 14:27:36
15
djabushash
Dj-Abushash Official :
BIG Up DJ-NANA 🔥🔥🔥✌️
2026-11-10 17:03:51
0
chere846
Ct7 :
ግዶ ግዶ ማለት የጉራጊኛ ቃል ነው ወንድም አለም!
2026-11-10 14:41:32
13
binag9
Biniam G :
ewnt bina kate bezu musica tiregumachwen temerealew [Clapping][Clapping][Clapping] [Mic drop hype]
2026-11-10 16:40:18
6
anumoh48
Anumoh :
እባክህን አስቻለው ፈጠነ እንገር ወሎ ሚለውን ሙሉውን ስራልኝ በናትህ
2026-11-10 14:02:35
5
akalu.man88
Ake Cr seven🌟⚽ :
mirt sew yimechew🥰
2026-11-10 16:38:11
0
user54558344
user3959630143042 :
one of masterpiece song
2026-11-10 16:39:22
0
eyuel.abyot
Eyu :
Thank you bini teddy afro is king 🥰🥰🥰
2026-11-10 14:41:52
2
sentk29
Aman :
Bini የኛ ትልቅ ሰው
2026-11-10 16:25:44
3
addisz2
የዮአስ አባት :
አንተም ትችላለህ !
2026-11-10 15:36:23
3
adisu.241
Adisu :
አቺ እራሱ ትገርማያለሽ 🥰
2026-11-10 15:40:56
4
abrshadamu
Abrsh Adamu :
tileyaleh bro mitredabet menged yileyal
2026-11-10 15:06:20
1
yab...hab...0
Yab :
ወንድሜ ኮርኩማ አፍሪካ ሲል አፍሪካ አዲስ ሃሳብ ያለውን ወጣት ቀጣች አሰቃይታ አባረረችው ለማለት ነው ለማሳያ እንዲሆን ኮርኩማ ኮርኩማ ወንዝ አሻገረችው ይላል እንጂ ኮርኩማ ሲል ባህሩን ብቻ አይደለም የአፍሪካን ጭካኔ ለማሳየት ነው
2026-11-10 20:44:51
4
bire5485
JJ :
tedi
2026-11-10 13:51:19
3
liyu75892
Bale Tarik :
በጂጂ ስራልን
2026-11-10 14:04:48
1
monituo3
monituo💪 :
🥰✌
2026-11-10 20:01:01
2
efrem8f.g
F.G King messi🐐👽👑 :
2026-11-10 15:29:24
2
meklitmolla1
meklit molla :
I can’t wait
2026-11-10 14:20:46
2
user1861423005400
በርከሌዉ :
2026-11-10 14:16:10
3
user98537777251596
temesgen :
ቢኒ ትለያለህ 🙏🙏🙏
2026-11-10 14:53:47
1
abdiyassin981
bacho Kutarew :
ቴዲ ይለያል ስንል በምክንያት ነው
2026-11-10 17:47:13
1
mastewalzmichael1221
mastewalzmichael 1221 :
ቴዶ ይለያል ስንል በምክንያት ነው
2026-11-10 18:43:48
1
To see more videos from user @bini90s7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About